UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Islam is the solution for everything's

Translation is not possible.

#information

የአሜሪካው ኩባንያ “#ስታርባክስ” በ20 ቀናት ውስጥ ከ12 ቢሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ አስተናግዷል ይህም በ31 አመት ታሪክ ትልቁ ኪሳራ ሆኖ ተመዝግቧል። ድርጅቱ ወራሪዋ በ#ጋዛ 🇵🇸 ላይ ምታደርሰውን ግ ፍ ደጋፊ በመሆኑ የሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ና በሰፊው በተደረገው የቦይኮት ዘመቻ የሽያጭ መቀዝቀዝ ምክንያት መሆኑን ታውቋል ።

📌አለም ከተበዳዩች ጎን ቁሟል #አልሃምዱሊላህ ኪሳራቹህ ገና ይቀጥላል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢራን ጋዛውያን መሰረታዊ ፍላጎቶችን እንዲያገኙ ግብፅ የራፋህ ድንበርን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንድትከፍት አሳሰበች!

የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አብዶላሂን ግብፅ በጋዛ ሰርጥ የሚገኙ የፍልስጤም ህዝቦች በአፋጣኝ መድሃኒት፣ ምግብ እና ነዳጅ እንዲያገኙ የራፋህ መሻገሪያን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንድትከፍት አሳሰቡ።

"በግብፅ ውስጥ ያሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት መድሃኒት፣ ምግብ እና ነዳጅ ወደ ጋዛ (ሰርጥ) በሙሉ ለመላክ የራፋን ድንበር ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ይከፍታሉ ብለው እንደሚጠብቁ የገለፁት ሚኒስትሩ። "ዛሬ የጋዛ ሴቶች እና ህፃናት ውሃ፣ መድሃኒት እና ምግብ የሌላቸው አይኖች በራፋ ድንበር ላይ የግብፅን ቆራጥ ውሳኔ እየጠበቁ ናቸው" ብለዋል፡፡

ይህ ጉዳይ እኔም ደጋግሜ ለራሴ የምጠይቀው ጉዳይ ነው ምክንያቱም ድንበር ያልከፈትነው ፍልስጤማዊን በዘላቂነት ስደተኛ እንዳይሆኑ ብለን ነው የሚሉ ከሆን እንኳን ቢያንስ እስራኤልን ሳይሰሙ ድንበሩን ለእዳታ መግቢያ ክፍት ማድረግ ቢደፍሩ ብየ እመኛለው፡፡

#gaza #palestine #hamas #qassam #quds #pij #hizbollah #hulouthi #iraq #iran #jihad

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የፍልስጤም ጉዳይ “የእስልምና ጉዳይ እና የሰብአዊነት ጉዳይ ነው” ራኢሲ

የኢራን ፕሬዚደንት ኢብራሂም ራኢሲ በጋዛ ሰርጥ ላይ የሚደርሰውን የእስራኤል ጥቃት ለማስቆም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጥረቱን እንዲያጠናክር ጥሪ አቅርበዋል ፣አፈና ዉስጥ በምትገኘው ትንሽ ግዛት ውስጥ ያለው ሁኔታ መላው ዓለም ያሳስበዋል ብለዋል።

የፍልስጤም ጉዳይ ቅድሚያ የምንሰጠው “የእስልምና ጉዳይ እና የሰብአዊነት ጉዳይ ነው” በማለት ገልፀዋል እናም ሁሉም ሰው በጋዛ ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም እና ፍልስጤም ውስጥ ያሉ ህጻናትን ጨምሮ የዘር ማጥፋት ዘመቻው እንዲያበቃ ይፈልጋል።

©Press Television

#palestine

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Do you see it well...

Don't Stop Talking about

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group