UMMA TOKEN INVESTOR

About me

🌺ለሁሉም መጨረሻ መጀመሪያም አለዉ🌺 🤲ለከል ሀምድ ወለከ ሹክር ያረብ🤲

Translation is not possible.

ሱብሀነላህ አላህ ይጠብቀን!

"ከአላህ ቀዷዕ እና ቀድር ቡሀላ አብዛኛዉ ኡመቴ(ህዝቦቼ) የሚሞቱት በሰዉ አይን ሳቢያ ነዉ፡፡" ረሱል(ﷺ)

(ሶሂህ ጃሚእ :1206)

💐اللهم صّلِ وسَلّمْ وبَارِك على نَبِيْنَا مُحَمد{ﷺ}🌹

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

*አትበድል! ተሳስተህ ከበደልክ ደግሞ #ይቅርታን ጠይቅ አትፍራ!

🌹አላህ ሱበሀነሁ ወተኣላ ይቅርታ አደራጊወችን ይወዳልና ይቅርታ መጠየቅ ሳይሆን ከባዱ አድራጊው ነው::

ስህተትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ በሳልነት ነው።ይቅርታን መቀበል ደሞ ታላቅነት ነው።አይደለም እኛ የሰው ልጆች አምላካችን አላህ ስንት ጥፋት እያጠፋን ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን ስንል ይቅር ይለን የለ?

አንድ ሰው ይቅርታ የሚጠይቅህ ስህተት ስለሰራ ብቻ ሳይሆን ከሰራው ስህተት ይልቅ ፍቅርህ ስለሚበልጥበት ነው::!

👉#አላህ ለፀሎት(ለዚክር) የምትረጋ ልብን፣ይቅርታ የሚጠይቅ አንደበትን፣በደልን የሚረሳ አእምሮን፣ለተቸገሩ የሚሰጥ እጅን፣በጎ የሚያደርግ ልብን፣

እዲኖረን ይርዳን🤲

ይቅር የሚል ልብ ሁሌም ውድ ናት::!! ለመወደድ ሁሌም

ይቅርባይ ሁን:: ያለችን ጊዜ እንኳን ለፀብናለቂም ይቅርና

ለፍቅርም አትበቃምና::!!

"አላሁመ ኢነከ አፉዉን ቱሂቡል አፍው ፈአፉ አኒ"

( አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ)🤲

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ የቂያማ ቀን እንዲህ ይላል፦

(ለክብሬ የተዋደዱ የታሉ?!) ዛሬ የማንም ጥላ በሌለበት ቀን በጥላዬ ሥር አስጠልላቸዋለሁ።"

ነብያችን(ﷺ)

(ሙስሊም:2566)

#ጓደኝነት አላህን ፈሪ ጓደኛ ያለው ሰው ትረፉ የበዛ ነው::መልካም ጓደኛ ከትላልቅ የአላህ ፀጋወች መካከል አንዱ ነው::ጓደኝነት መተሳሰብ ነው።

አንዱ የሚጠቀምበት ሌላኛው የሚጎዳበት፣ አንዱ የሚሰጥበት ሌላው የሚቀበልበት፣ አንዱ ንጉሥ የሚሆንበት ሌላው የሚገብርበት መድረክ አይደለም።

ጓደኝነታችሁ ሌላዉን የማሞኝነት እና የብልጣብልጥነት አይሁን።ኒያዉም የተበላሸ አይሁን።

ጓደኝነት ዓላማው ትልቅ ነው። ለአላህ ብቻ ብለው የተቀራረቡ ጓደኛሞች የልብ ወንድማማቾች ናቸው። ዛሬን የዱንያን ፈተና ተጋግዘው ይሻገራሉ። ነገም በጀነት አብረው ይገባሉ።

🥀🥀ትክክለኛ ጓደኛ ማለት ፦እሱ ጋር መሆን ስታበዛ ማትሰለቸዉ፤ ስትለየዉ የማይረሳህ፤ ስትቀርበዉ የሚቀርብህ፤ ስትርቀዉ ከአንተ ላለመለየት የሚጥር፤ ዉዴታዉን ከቃላት ሽንገላ ይልቅ በተግባር የሚገልፅልህ ነዉ::

ረሱል (ﷺ)ሲናገሩ "የመልካም ጓደኛ ምሳሌ ከሽቶ ነጋዴ ጋር ስትገናኝ ካለህ ገዝተህ፣ከሌለህ ከሽቶዉ መልካም ጠረን እንደምታገኝ ያህል ነው:: " ብለዋል

🌹💜اَللّٰهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبّيِّنَا مُحَمَّدْﷺ💜🌹

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"በጁምአ ቀን አንዲት ሰአት አለች።

በዛች ሰአት አንድ ሙስሊም አላህን መልካምን ነገር እየጠየቀ

ለሱ የጠየቀው የሚሰጠው ቢሆን እንጂ።"

ረሱል (ﷺ)

(ሙስሊም ዘግበውታል)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

«በነብዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማውረድ በዱንያም በዲንም በርካታ ጥቅምና በረካ ካላቸው በላጭ ተግባራቶች መካከል አንዱ ነው።»

اللهم صّلِ وسَلّمْ وبَارِك على نَبِيْنَا مُحَمد{ﷺ}

"አንድ ሰው ዱዓ አድርጌ ነበር ተቀባይነት አላገኘሁም ብሎ እስካልተቻኮለ ድረስ ዱዓውን አላህ ይቀበለዋል::"

ረሱል (ﷺ)

(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

💐اللهم صّلِ وسَلّمْ وبَارِك على نَبِيْنَا مُحَمد{ﷺ}🌹

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group