Translation is not possible.

የፍልስጤም ጉዳይ “የእስልምና ጉዳይ እና የሰብአዊነት ጉዳይ ነው” ራኢሲ

የኢራን ፕሬዚደንት ኢብራሂም ራኢሲ በጋዛ ሰርጥ ላይ የሚደርሰውን የእስራኤል ጥቃት ለማስቆም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጥረቱን እንዲያጠናክር ጥሪ አቅርበዋል ፣አፈና ዉስጥ በምትገኘው ትንሽ ግዛት ውስጥ ያለው ሁኔታ መላው ዓለም ያሳስበዋል ብለዋል።

የፍልስጤም ጉዳይ ቅድሚያ የምንሰጠው “የእስልምና ጉዳይ እና የሰብአዊነት ጉዳይ ነው” በማለት ገልፀዋል እናም ሁሉም ሰው በጋዛ ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም እና ፍልስጤም ውስጥ ያሉ ህጻናትን ጨምሮ የዘር ማጥፋት ዘመቻው እንዲያበቃ ይፈልጋል።

©Press Television

#palestine

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group