UMMA TOKEN INVESTOR

About me

كن التغير الذي تريد أن تراه في العالم 🕌🕌🕌 🔹በመላው ዓለም የሙሐመድ ትውልድ እግሩ በረገጠበት ሁሉ ሙስሊሙን የሚመለከቱ ክስተቶችን ለማድረስ እና ዓለም አቀፉን የሀይል አሰላለፍ ከሙስሊሙ ዓለም ነባራዊ ዱኒያዊ እውነታ አንፃር ለመዳሰስ ያለመ የሁሉም የሙሐመድ ትውልድ ገፅ ነው፡፡

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

🇵🇸🔥#ሰበር| ሀማስ እና ፋታህን ጨምሮ የፍልስጤም የተቃውሞ አንጃዎች በቱልከረም ኑር ሸምስ የስደተኞች ካምፕ ላይ በእስራኤል ለደረሰው እልቂት ምላሽ ለመስጠት በፍልስጤም አጠቃላይ ንቅናቄ እንዲደረግ እና ከእስራኤል ወራሪ ሃይሎች ጋር ውጊያ እንዲደረግ ጠይቀዋል።

ቴሌግራም https://t.me/Alif_Online ላይ ጆይን አድርጉ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🇺🇸🇮🇱🇺🇦🇹🇼 የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ለእስራኤል 26.4 ቢሊዮን ዶላር፣ ለዩክሬን 61 ቢሊዮን ዶላር እና ለታይዋን 8.1 ቢሊዮን ዶላር ወታደራዊ እና ሁሉን አቀፍ እርዳታ ለመስጠት የቀረቡ ረቂቅ ህጎችን አጽድቋል።

አሜሪካ "የባህር ማዶ አጋሮቼ" ለምትላቸው እነዚህ ሀገራት ያፀደቀችው እርዳታ በድምሩ 95 ቢሊዮን ዶላር (5,419,427,000,000 ብር) የእርዳታ ጥቅል/ፓኬጅ የያዘ ነው።

➡️ ለዩክሬን 60.8 ቢሊዮን ዶላር (3,422,796,000,000 ብር)፤

➡️ ለእስራኤል 26.4 ቢሊዮን ዶላር  (1,483,211,600,000 ብር)፤

➡️ ለታይዋን እና ለኢንዶ ፓስፊክ ሀገራት  ' ቻይናን ለሚጋፈጡ ' የ8 ቢሊዮን ዶላር (456,372,800,000 ብር) የእርዳታ ድጋፍ አጽድቋል።

የምክር ቤቱ አባላት የዩክሬን ድጋፍ ሲጸድቅ ፤ " ዩክሬን !! " እያሉ በመጮህ የሀገሪቱን ባንዲራ ሲያውለበልቡ ታይተዋል።

የሚያሳዝነው ግን ዩክሬን የአሜሪካን ተልእኮ ይዛ የጀመችው ከአቅሟ በላይ የሆነ ውጊያ በሩሲያ የብረት መዳፍ እያስወቀጣት ዘመናዊ ከተሞቿ እና ታዋቂው የግብርና ስርዓቷን እንዳልነበር አድርጎታል።

እስራኤልም በላይ በላይ አሜሪካ በምትሰጣት የእርዳታ ማዕበል እየታገዘች ሐማስን አጥፍቼ እስረኞቹን አስለቅቄ የተሟላ ድል አስመዘግባለሁ ብትልም በመቶዎች የሚቆጠሩ ወታደሮቿ ተገድለው በአስር ሺዎች የሚቆጠሩትም አካል ጉዳተኛ ሆነው ሐማስን ማጥፋትም ሆነ እስረኞቹን ማስመለስ ሳይሳካላት የኔታንያሁ መንግስት ስልጣኑን እንዲለቅ በሚጠይቁ የተቃውሞ ማዕበሎች ተውጣለች።

ታይዋን ከቻይና ጋር ጦር እንድትጀምር ከአሜሪካ የ "አለንልሽ" ማበረታቻ እየተደረገላት ሲሆን እሷም ተገፋፍታ ወደዚህ አዙሪት ከገባች በሳምንታት ውስጥ ከዓለም ሉዓላዊ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ስሟን የማናገኝ ይሆናል።

ቴሌግራም https://t.me/Alif_Online ላይ ጆይን አድርጉ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🇮🇶⚡🏴‍☠️የኢራቅ እስላማዊ ተቃውሞ:- ሙጃሂዶቻችን ዛሬ ቅዳሜ ጠዋት ላይ በወረራ በተያዙ ግዛቶቻችን በ"ኢሊያት" የሚገኙ የጠላት ወሳኝ ይዞታዎች ላይ ኢላማ አድርገው ጥቃት ፈውመዋል።

ፍልስጤማውያን ላይ ለደረሰው እልቂት እና በህዝባዊ ንቅናቄው ሃይሎች ጦር ሰፈር ላይ ለደረሰው ጥቃት ምላሽ ለመስጡት የጠላት ዋና ዋና ይዞታዎችን ማውደማችንን እንቀጥላለን።

ቴሌግራም https://t.me/Alif_Online ላይ ጆይን አድርጉ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🇮🇶⚡የኢራቅ የጸጥታ ምንጮች እንደዘገቡት ሌሊቱን በደቡባዊ ኢራቅ በሚገኘው የባቢሎን ጦር ዕዝ ዋና መሥሪያ ቤት መግቢያ በታንክ ጋራዥ ዋና መሥሪያ ቤት ላይ ያነጣጠረ አየር ጥቃት በእስራኤል ተፈፅሟል።

🇮🇶⚡በባቢሎን የሚገኘው የኢራቅ ፖፑላር ሞባይላይዜሺን ፎርስ ጦር ሰፈር እየተቃጠለ ታይቷል

🇮🇶⚡ጥቃቶቹ ያነጣጠሩት የካልሱ የጋራ ወታደራዊ ጦር ሰፈር ላይ ሲሆን ይህም የኢራቅ ጦር፣ የፌደራል ፖሊስ እና የኢራቅ ህዝባዊ የንቅናቄ ሃይሎች የሚገኙበት ቦታ ነው።

🇮🇶⚡ከኢራቅ ዋና ከተማ በስተደቡብ በሚገኘው የካልሱ ጦር ሰፈር ላይ በደረሰው የአየር ድብደባ አንድ ሞት ሲደርስ ቢያንስ 6 ቆስለዋል።

🇺🇸🇮🇶 የአሜሪካ ጥምር ሃይሎች ኢራቅ ውስጥ በሚገኙ የጦር ሰፈሮች ጥቃት ላይ አልተሳተፉም ወይም ምንም አይነት ጥቃት አልሰነዘሩም በጁርፍ አል-ሳካር ክስተት ያለውን ሁኔታ እየተከታተልን ነው ብሏል።

ቴሌግራም https://t.me/Alif_Online ላይ ጆይን አድርጉ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔥 ሂዝቦላህ

የእስራኤል ጦር ከሊባኖስ ጋር በሚያዋስነው አረብ አል-አራምሼህ አከባቢ በሚገኝ ህንፃ ላይ በደረሰ ጥቃት 14 ወታደሮች ቆስለዋል ከነዚህም 6ቱ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል ብሏል።

ሂዝቦላህ በመንደሩ በሚገኝ ወታደራዊ ቦታ ላይ ኢላማ ያደረገ ጥቃት በዴሮን እና በሮኬት መፈፀሙን ቀደም ብሎ አስታውቋል።

ከሰዓታት በፊት በወጡ መረጃዎች የተጎት የእስራኤል ወታደሮች ቁጥር 18 ሲሆን አንድ ሴት ወታደር መሞቷም ተረጋግጧል።