Translation is not possible.

የኢራን መከላከያ ሚኒስትር መሀመድ ሬዛ አሽቲያኒ፡ እንግሊዝና አሜሪካ በየመን ላይ የሚሰነዘሩትን ጥቃቶች እናወግዛለን እንዲሁን የየመንን ሉዓላዊነት እንደጣሱ እንቆጥረዋለን።

- የየመን ህዝቦች በዚህ ግጭት በራሳቸው ፍላጎት እርምጃ እየወሰዱ ሲሆን ድርጊታቸውም የፍልስጤምን ህዝብ ለመከላከል ነው።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🟡 የአል አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ፡-

የአል-አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ ተዋጊዎች ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ 14 የጂሃድ ተልእኮዎችን በመፈጸም ከፍተኛ ውጊያ ያደረጉ ሲሆን በጋኧኣ ሰርጥ የመሻገሪያ ጎዳናዎች ላይ የጽዮናውያን የጦር መኪኖች በተሰበሰቡበት ኢላማ አድርገዋል እንዲሁም በተለያዩ ግንባሮች ውጊያ አድርገዋል በነዚህ ኦፕሬሽኖች በጠላት ጦር መካከል ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

♦️ የዑመር አልቃሲም ጦር ቃል አቀባይ አቡ ኻሊድ፡-

-

ሰራዊታችን በሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ በአል-አማል እና በአል-ዘይቱን ሰፈሮች በሚገኙ ግንባሮች ላይ ጠላትን በመዋጋት ተሽከራዎቻቸውን ማውደም እና በርካታ ወታደሮቻቸውን ማጥፋት ቀጥለዋል።

ዝርዝሩ እንደሚከተለው ነው።

አንደኛ፡- የሰማዕቱ ዑመር አልቃሲም ሃይሎች ከአል-አማል ሰሜናዊ ምዕራብ አቅጣጫ በካን ዮኒስ ከጠላት መኪኖች አንዱን ኢላማ በማድረግ በቀጥታ በፀረ-ታንክ ቢ-7 ላውንቸር በመምታት በውስጡ ያሉትን ጠላቶች መግደል እናለዋል ማቁሰል ችለዋል።

ሁለተኛ፡ የዑመር አልቃሲም ጦር በጋዛ ከተማ በአል-ዘይቱን ሰፈር ፊት ለፊት ከጠላት ጦር አባላት ጋር ከባድ መትረየስን፣ ፈንጂዎችን እና ፀረ ታንክ እና ፀረ-ሰው ዛጎሎችን በመጠቀም ውጊያ በማድረግ በመካከላቸው ቀጥተኛ ጥቃት አድርሷል።

በሶስተኛ ደረጃ፡ የዑመር አልቃሲም ሃይሎች በካን ዮኒስ ከተማ በተስፋፋው የጠላት ሃይል ላይ በ በርካታ ጥቃቶችን በመትረየስ፣ የእጅ ቦምቦች እና ፀረ-ታንክ መሳሪያዎች ተጠቅመው በማጥቃት በጠላት ሃይሎች ላይ ቀጥተኛ ጉዳት አድርሰዋል።

አራተኛ፡ የዑመር አልቃሲም ሃይሎች በጋዛ ከተማ በአል-ዘይቱን ሰፈር 8ኛ መንገድ በሚገኝ የውጊያ ግንባር ላይ አንደኛውን የጠላት መኪና ኢላማ በማድረግ በፀረ ታንክ ቢ-7 ላውንቸር በመምታት በቀጥታ መትተዋል።

አምስተኛው፡ የዑመር አልቃሲም ሃይሎች ከካን ዮኒስ በስተ ምዕራብ በሚገኘው አል-አማል ሰፈር ላይ በ"እስራኤል" የጠላት ሃይል እግረኛ ወታደራዊ ቡድኖች መካከል አንዱ ላይ ፈንጂ በተሳካ ሁኔታ በማፈንዳት ቀጥተኛ ጉዳት አድርሰዋል።

የዑመር አልቃሲም ኃይሎች - የፍልስጤም ነፃ አውጪ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ወታደራዊ ክንፍ።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔻 አል-ዘይቱን

🔻 አቡ አሊ ሙስጠፋ ብርጌድ፡- የእኛ የመድፍ ቡድን ኢላማ ያደረጉበት በታክቲካል የእሳት አደጋ ጠላት ተሽከርካሪ ቦታዎች እና በወታደር በሚሰበሰቡ የሞርታር ዛጎሎች በካን ዮኒስ ነው።

🔻 ሙጃሂዲን ብርጌድ፡-የእኛ ተዋጊዎች በ"ራኢም" ሰፈር የሚገኘውን የጽዮናውያን የጦር ማዘዣ ዋና መሥሪያ ቤት እና የአየር ማረፊያውን በበርካታ ሮኬት ደብድበዋል።

🔻 የአል አቅሳ ሰማዕታት ብርጌዴ፡- ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ በአል-አቅሳ ማዕበል ጦርነት የኪሱፊም ወታደራዊ ቦታን በሮኬት ደብድበናል። የምስል መረጃችንን ይጠብቁ።

🔻 በጋዛ ሰርጥ ባለፉት 24 ሰዓታት 10 የእስራኤሌ ወታደሮች ቆስለዋል ሲል የጽዮናውያን ሚዲያ ዘግቧል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔻 የየመን ጦር ኃይል መግለጫ:-

በየመን ጦር ሃይል ውስጥ የሚገኘው የባህር ሃይል በአላህ ረዳትነት በኤደን ባህረ ሰላጤ ላይ "TORM THOR" የተባለች የአሜሪካን የነዳጅ ጫኝ መርከብን በተገቢ የባህር ኃይል ሚሳኤሎች ኢላማ በማድረግ ጥራት ያለው ወታደራዊ ዘመቻ አከናውኗል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የየመን ጦር ድሮኖችን በመጠቀም በቀይ ባህር ላይ በርካታ የአሜሪካ የጦር መርከቦችን በበርካታ ድሮኖች ኢላማ አድርጓል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group