Translation is not possible.

ኢራን ጋዛውያን መሰረታዊ ፍላጎቶችን እንዲያገኙ ግብፅ የራፋህ ድንበርን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንድትከፍት አሳሰበች!

የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አብዶላሂን ግብፅ በጋዛ ሰርጥ የሚገኙ የፍልስጤም ህዝቦች በአፋጣኝ መድሃኒት፣ ምግብ እና ነዳጅ እንዲያገኙ የራፋህ መሻገሪያን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንድትከፍት አሳሰቡ።

"በግብፅ ውስጥ ያሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት መድሃኒት፣ ምግብ እና ነዳጅ ወደ ጋዛ (ሰርጥ) በሙሉ ለመላክ የራፋን ድንበር ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ይከፍታሉ ብለው እንደሚጠብቁ የገለፁት ሚኒስትሩ። "ዛሬ የጋዛ ሴቶች እና ህፃናት ውሃ፣ መድሃኒት እና ምግብ የሌላቸው አይኖች በራፋ ድንበር ላይ የግብፅን ቆራጥ ውሳኔ እየጠበቁ ናቸው" ብለዋል፡፡

ይህ ጉዳይ እኔም ደጋግሜ ለራሴ የምጠይቀው ጉዳይ ነው ምክንያቱም ድንበር ያልከፈትነው ፍልስጤማዊን በዘላቂነት ስደተኛ እንዳይሆኑ ብለን ነው የሚሉ ከሆን እንኳን ቢያንስ እስራኤልን ሳይሰሙ ድንበሩን ለእዳታ መግቢያ ክፍት ማድረግ ቢደፍሩ ብየ እመኛለው፡፡

#gaza #palestine #hamas #qassam #quds #pij #hizbollah #hulouthi #iraq #iran #jihad

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group