UMMA TOKEN INVESTOR

Abu Meryem shared a
Translation is not possible.

ቀን አለ ......

ለልባችሁ ቀን እንዳለ ንገሩት። አዎ የሆነ ቀን አለ። ደስተኛ የምትሆኑበት። ስትመኙት የነበረውን ነገር የምታገኙበትና ከደስታችሁ የተነሳ «ጌታዬ ሆይ በከንቱ እንደማታስቀረኝ አውቅ ነበር» የምትሉበት ቀን አለ።

ትናንት ያልነበር ሊሆን ይችላል ዛሬም ላይሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ቀን አለ። ተስፋችሁን መቼም ቢሆን እንዳትጥሉት። አቡ ተይሚ አብሽሩ ይላችኋል። «ደስተኝነት ምንድነው?!» ስትባሉ «እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው» ብላችሁ የምትመልሱበትን ቀን አሏህ ቅርብ ያድርግላችሁ ያርግልን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

13 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Meryem shared a
Translation is not possible.

ወንድሞች እና እህቶች ኢስላማዊ ማህበራዊ አውታረ መረብ UMMA LIFE ከጓደኞችዎ እና ከሚወዷቸው ጋር ያስተዋውቁ። ሁሉም ሙስሊም የአላህን ህግጋት የሚያከብር የጋራ እና ብቸኛ ማህበራዊ ድህረ ገፃችን መኖሩን ማወቅ አለበት። ይህ ገና ጅምር ነው በቅርቡ ኢንሻአላህ ሁሉም ስለኡማ ህይወት ያወራል። ዱዓ አድርጉ፣ ዜናውን በንቃት አካፍሉ። እናም በፍልስጤም ያሉ ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን አትርሳ! አላህ የሙስሊሞችን ሁኔታ ያቅልልን።

https://linktr.ee/ummalife

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Meryem Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group