"ዑመርና ኦሳማ ከፍርስራሹ ስር ናቸው" ይላል ግርግዳው ላይ የተፃፈው።
በጋዛ ጎዳናዎች መሐል ስትራመዱ እነዚህን መሰል ጥቅሶች አብዝታቸችሁ ታያላችሁ።
ከፍርስራሹ ስር የወደቁትን ሰዎች ለማውጣት በቂ ባለሙያና መሳሪያ ስለማይገኝ ስማቸውን ግርግዳው ላይ ፅፈው የአሸዋ ክምሩን እስከ ምሽት በእጃቸው ይምሳሉ። ሲነጋ ዳግም መሬቱን በቀስታ ይቆፍራሉ።
ጋዛዎች ሆይ! አብሽሩ አላህ እኮ አለላችሁ።