UMMA TOKEN INVESTOR

juhar nuri shared a
Translation is not possible.

✍ጦርነቱ አለቀ እንዴ?

ፍልስጤማዊያን ለሶስት ወራት ረሃብን ጥማትን መፈናቀልን ስደትን ህመምን የሚወዱትን ማጣትን ብሎም ሞትን በየቀኑ እየኖሩት ነው እኛ ግን ለቅሷችን ከአንድ ሳምንት አላለፈም ምክንያቱም የወንድም ህመምን መታመም የወንድም ችግርን መቸገር የሚለው ምርጡ እስልምናችን መርህ ከእኛ ርቆ ሄዷል፡፡

ግልፅ ነው እና በጉልበት የምናደርግላቸው ነገር የለም ነገር ግን በየቀኑ እነሱን አስታውሶ ዱጫ እንዲደረግላቸው ሰበብ መሆን ትልቅ ነገር ሆኖ ሳለ በሀገራቸው የሚገኙ የሁሉንም የዲን አስተማሪዎች ማህበራዊ ገፆችን ተመለከትኩ ግን ሁሉም ማለት በሚቻል መልኩ ስልነዚያ ምርጦች የፃፉት ጦርነቱ በተጀመረ ሳምንት ነበር፡፡ ምነው አሁን ጦርነቱ አለቀ እንዴ? ፍልስጤም ድንበሯ የተከበረ ዜጎቿም በነፃነት የሚኖሩ ሆኑ እንዴ?

ሁኔታችንን ዞር ብለን ብናየው ለፍልስጤማዊያን ሳይሆን ለራሳችን ማልቀስ ያለብን ደረጃ ላይ ደርሰናል እነሱማ የቀን ጉዳይ እንጂ ቃል ተገብቶላቸዋል እንዲህ ያሰቃዩዋቸውን የሁዲዎች የበላይ ሆነው መልስ ይሰጧቸዋል እኛ ግን ለነዚያ ሙስሊም ወንድሞቻችን ምን ድርሻ እንደተወጣን ስንተየቅ በአቅማችን ምንችለውን ዱዓ እንኳን አድርገን ሌሎች እንዲያደርጉላቸው ሰበብ መሆን አለመቻል ውርደት ነው፡፡

ባለፉት ሶስት ወራት ወራራዋ ጽዮናዊት ሀገር በዚያች ጠባብ ምድር ላይ 65000 ቶን ቦምብ ዘንቦባታል 22,637 በላይ ላኢላሃ-ኢለላህ ብለው ያመኑ ሙስሊም ወንድሞቻችን ያውም ሴት እና ህፃናት ሞተውባታል 57,296 በላይ የሚሆኑ ጉዳት ደርሶባቸዋል 7,000 በላይ ሰዎች የገቡበት አልታወቀም፡፡ ታዲያ ጦርነቱ አለቀ እንዴ? ፍልስጤምስ ሰላም ሆናለች እንዴ?

በጋዛ እና በሁሉም የፍልስጤም ምድር የሚገኙ ሙጃሂዶች ይህን መሪር ትግላቸውን አሁንም ቀጥለዋል በእያንዳንዱ ደቂቃ የወራሪውን ጦር እያደኑ እያጠቁ ነው እስራኤልም ይፋ ባታደርገውም እጂግ ከባድ የሆነ ፈተና ውስጥ ገብታ መውጫው ጠፍቶባታል፡፡ ጦርነቱ አላለቀም ፍልስጤምም ገና ትግል ላይ ነች፡፡

እስኪ ሼር አድርጉት ሁሉም ቢነቃ

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
juhar nuri shared a
Translation is not possible.

አውሮፓ ለአይሁዳውያን ሲኦል እየሆነች ነው ።

ይሄን ስልህ እያጋነንኩ አይምሰልህ !

አሁን በምድር ላይ እጅግ የሚጠሉት ህዝቦች እስራኤላውያን ሆነዋል ። የአውሮፓ ህዝቦች ለአይናችን አንያችሁ እያሏቸው ነው ። በጋዛ ህፃናት እና ንፁሀን ላይ እስራኤል እያደረሰቺው ባለው እጅግ አረመኔያዊ ጅምላ ጨራሽ ጭፍጨፋ የአለም ህዝብ " እስራኤሎች ምን አይነት ህዝቦች ናቸው ?" ብሎ መጠየቅ ጀምሯል ። አሁንም ሁሉም እየተፀየፋቸው ነው ።

በአሜሪካ እንግሊዝና ፈረንሳይ የአይሁዶች ጠልነት እጅግ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል ። " ሂትለር ትክክል ነበር " የሚሉ አውሮፓውያን በእስራኤላውያን ላይ ጥቃት ጀምረዋል ። አንድ ፈረንሳይ አንድትን አይሁዳዊ ከገደለ በሗላ ከበር ላይ የናዚን አርማ ፅፎ አስቀምጧል ።

በእንግሊዝ አሜሪካና ፈረንሳይ አይሁዳውያን ለመንቀሳቀስ ፈራን እያሉ ነው ። በተለይ በእንግሊዝ እና ፈረንሳይ ያለው አይሁድ ጠልነት በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የሀገራቱ መንግስታት እየተናገሩ ነው ። የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ እና የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ማኑኤል ማክሮን በአስቸኳይ የፓርላማ ስብሰባቸው የጉዳዩን አሳሳቢነት አንስተው ይህንን ካልታገልን አይሁዳውያን አደጋ ውስጥ ናቸው ብለዋል ።

አሁን አይሁዶች በአውሮፓ ለመንቀሳቀስ ራሳቸውን መደበቅ እየተገደዱ መሆኑን የእንግሊዙ ህንዳዊ መሪ ስሜታዊ ሆኖ ሲናገር ነበር ። እናም አውሮፓውያን እስራኤላውያንን መልሰው የሚያሳድዱበት ጊዜ እንዳይመጣ አይሁዶቹ ተጨንቀዋል ።

ሁሉም የእጁን ማግኘቱ አይቀርምና ......!!!!

©

    

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
juhar nuri shared a
Translation is not possible.

ሸር ሸር ሸር አድርጋችሁ አድርሱልኝ?

ጥያቄዬን ለአላህ ብዬ በጣም ለምወደው ውዱ ወንድሜ ለ Murad Tadesse አድርሱልኝ !

1. የሁለቱ ሀረሞች ጠባቂው ማን ነው? እስራኤል/አሜሪካ ወይንስ አሏህ ሱ.ወ ?

2. ሀቂቃ እስራኤል እነዚህን የተከበሩ ቅዱስ ቦታዎች ለማጥቃት ብትፈልግ የማጥቃት አቅሙ አላትን?

3. እነዚህን የተከበሩ ቅዱስ ስፍራዎች በቁርዓንና በሶሂህ ሀዲስ ከተገለፀው ውጭ ሌላ ሃይል ማጥፋት ይችላልን?

4. ትናንት ከሃበሻ ተነስቶ ሀረምን ሊያጠፋ የተንቀሳቀሰው አብርሃምን ያጠፋ አምላካችን አሏህ ሱ.ወ አሁን የለምን?

ለስዑዲያ ወደ ጦርነት ቀጥታ መሳተፍ የለባትም ብለህ ያቀረብከው መረጃ ብዙም አልተዋጠልኝም ውዱ ወንድሜ!

አፍወን !

አሏህ ሱ.ወ የሱናዋን መናገሻ ሳዑዲ አረቢያን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን!

ድል ለፍልስጤም ቤተሰቦቻችን !

Send as a message
Share on my page
Share in the group
juhar nuri shared a
Translation is not possible.

🇱🇧 ከሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ነስረላህ የተመረጡ ንግግሮቹ

ክፍል ሁለት

❝ለጠላት እንነግረዋለን የጦርነቱ መጨረሻ የጋዛ ድል ነው።❞

❝ምዕራባውያን ዲሞክራሲያዊ ሀገር እንደ ጎረቤት እንዳለን ሊነግሩን ይሞክሩ ነበር ግን እውነታው ታየ ውሸታቸውም ተጋለጠ።❞

❝የኛን አረብ እና ኢስላማዊ ህዝቦች ከነዚህ አረመኔ ፅዮናውያን መንግስቶች ጋር ኖርማላይዝ እንድናደርግ ሊያታልሉን ይፈልጋሉ ነገር ግን የኛ ህዝብ መቼም ቢሆን የሚታለል አይደለም።❞

❝እኛ ጦርነቱን ከኦክቶበር 8 ጀምሮ ተቀላቅለናል።❞

❝እኛ ለአሜሪካ መርከቦች ዝግጅታችንን አድርገናል። አሜሪካን 🇦🇫 የአፍጋኒስታን ፤ 🇮🇶 የኢራቅ ፤ 🇸🇾 የሶሪያ እና 🇱🇧 የሊባኖስ ሽንፈቶቿን እንድታስታውስ እንላለን።❞

❝አሜሪካዎች እኛ (በዚህ) ከቀጠልን ኢራንን እናፈነዳታለን የሚል መልዕክት ልከውልናል። እንዴት ብትደፍሩ ነው የኛን ትግል የምታስፈራሩት??? በሜዲትራንያን ያሉ መርከቦቻችሁ አያስፈሩንም እና እርግጠኛ ሁኑ ለነሱ ዝግጅታችንን አድርገናል።❞

❝ለአሜሪካኖች አረጋግጥላቸዋለው ምናልባት አካባቢያዊ ጦርነት ከተነሳ የነሱ መርከቦች እና የአየር ሀይላቸው ከባድ ክፍያ ነው የሚከፍሉት።❞

❝ጋዛ አሸናፊ እንድትሆን ልንሰራ ይገባል። በጋዛ ያሉ ታጋዮች አሸናፊ እንዲሆኑ ልንሰራ ይገባል።❞ 

❝በጋዛ ፤ በዌስት ባንክ እና በሁሉም ቦታ ጭቆና ውስጥ ላሉ ህዝቦቻችን ያ ትዕግስት ክፍያው ድል ነው እላቸዋለሁ።❞

❝እኛ ‟አላህ አማኞችን ባለድል እንደሚያደርጋቸው ቃል በገባው” ላይ እምነት አለን። አላህ ሁሌም ቃል የገባውን ፈፃሚ ነው።❞

https://www.youtube.com/@QisaTube1

Facebook - ቂሳ ትዩብ Qisa Tube

Telegram - t.me/QisaTube

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
juhar nuri shared a
Translation is not possible.

ወራሪዋ እስራኤል በጦር ሜዳዉ ሽንፈትን ስትቀምስ ወደ ኋላ ስታፈገፍግ ንፅሃን ተፈናቃዮችን በየ መንገድ ገድላቸዉ ሸሽታለች

ያ ጀምዓ ዱአችን አይቋረጥ በዱዓ በርቱ

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group