UMMA TOKEN INVESTOR

معلومات عني

بسمِ اللّه الذ لا یَضُرُ مَعَ ا سمِهِ شَیءُ فی الاءَرضِ وَ لا فی السّماءَ وَهوَ السَمیعُ العلم

لا يمكن الترجمة
የአይሁዱ ሀይማኖታዊ መሪ ራቢ ኢልያሁ ማሊ የሰጠው እጅግ ሰቅጣጭ ብይን
 
" ጋዛ ውስጥ በሙስሊሞች ላይ እያደረግን ባለው በዚህ ቅዱስ ጦርነት ውስጥ እስካለህ ድረስ አንድትንም ነፍስ በህይወት ልትተው አይገባም ! ይህ ማለት በጣም ግልፅ ነው ሁሉንም ቀድመህ ካልገደልካቼው እነርሱ ይገድሉሀል ! የአሁኖቹ ሽብርተኞች ትላንት ህፃናት ነበሩ እናም ያኔ ቢገደሉ ኖሮ ዛሬ አሸባሪ አይሆኑም ነበር ! እነዚህን አሸባሪዎችም የወለዳቸው ሴቶች እናቶች ናቸው ሴቶቹ ቢገደሉ ኖሮ እነዚህ አሸባሪዎች አይፈጠሩም ነበር ! ይህ ምን ማለት ነው አንድትም ነፍስ በህይወት መትረፍ የለባትም የሚለው በመፅሀፍ ቅዱሳችን ያለ ግልፅ መመሪያ ነው ። ወይ እነርሱን ጨርሰህ ታጠፋቸዋለህ አልያም አንተ ትጠፋለህ ! ኦሪት የጠላት ህፃናትና ሴቶች መገደል እንዳለባቸው በግልፅ ይደነግጋል ስለሆነም ሁሉንም የጋዛዊያን ነፍስ ግደሉ "
ይላል የራቢው መግለጫ !
 
አይሁዶች እጅግ አስቀያሚ ጨካኞች መሆናቸውን ከዚህ መግለጫ በላይ የሚያረጋግጥ የለም ! አይሁዶች በአሁኑ ሰአት በሙስሊሞች ላይ ቅዱስ ጦርነት እያደረጉ እንደሆነ ነው እየቀሰቀሱ የሚገኙት ። ሙስሊሞች ግን ጦርነት የኛ ጉዳይ አይደለም ብለው ፍልስጤሞችን ክደዋቸዋል ።
image
image
image
image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
አፍጥር ጋዛ ሰርጥ
image
image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
ዛሬ በመስጂደል አቅሳ 45ሺ ህዝብ
ለኢሻ و ተራዊህ ሰላት ተገኝቷል🤍
image
image
image
image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
-
2 || رمضان 🌙💚
 
وَمَن يُطِعِ ٱللَّهَ وَٱلرَّسُولَ فَأُو۟لَٰٓئِكَ مَعَ ٱلَّذِينَ أَنْعَمَ ٱللَّهُ عَلَيْهِم مِّنَ ٱلنَّبِيِّۦنَ وَٱلصِّدِّيقِينَ وَٱلشُّهَدَآءِ وَٱلصَّٰلِحِينَ وَحَسُنَ أُو۟لَٰٓئِكَ رَفِيقًا
 
አላህንና መልክተኛውንም የሚታዘዝ ሰው እነዚያ ከእነዚያ አላህ በእነርሱ ላይ ከለገሳቸው ከነቢያት፣ ከጻድቃንም፣ ከሰማዕታትም፣ ከመልካሞቹ ጋር ይኾናሉ፡፡ የእነዚያም ጓደኝነት አማረ፡፡
۞
ذَٰلِكَ ٱلْفَضْلُ مِنَ ٱللَّهِ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ عَلِيمًا
ይህ ችሮታ ከአላህ ነው፡፡ አዋቂነትም በአላህ በቃ፡፡
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة