Tidak bisa diterjemahkan.

ሸር ሸር ሸር አድርጋችሁ አድርሱልኝ?

ጥያቄዬን ለአላህ ብዬ በጣም ለምወደው ውዱ ወንድሜ ለ Murad Tadesse አድርሱልኝ !

1. የሁለቱ ሀረሞች ጠባቂው ማን ነው? እስራኤል/አሜሪካ ወይንስ አሏህ ሱ.ወ ?

2. ሀቂቃ እስራኤል እነዚህን የተከበሩ ቅዱስ ቦታዎች ለማጥቃት ብትፈልግ የማጥቃት አቅሙ አላትን?

3. እነዚህን የተከበሩ ቅዱስ ስፍራዎች በቁርዓንና በሶሂህ ሀዲስ ከተገለፀው ውጭ ሌላ ሃይል ማጥፋት ይችላልን?

4. ትናንት ከሃበሻ ተነስቶ ሀረምን ሊያጠፋ የተንቀሳቀሰው አብርሃምን ያጠፋ አምላካችን አሏህ ሱ.ወ አሁን የለምን?

ለስዑዲያ ወደ ጦርነት ቀጥታ መሳተፍ የለባትም ብለህ ያቀረብከው መረጃ ብዙም አልተዋጠልኝም ውዱ ወንድሜ!

አፍወን !

አሏህ ሱ.ወ የሱናዋን መናገሻ ሳዑዲ አረቢያን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን!

ድል ለፍልስጤም ቤተሰቦቻችን !

Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup