UMMA TOKEN INVESTOR

About me

«ሃይማኖት ካለህ ክብር አለህ። አዕምሮ ካለህ ደግሞ መሰረት አለህ። ስነ ምግባር ካለህ ስብእና አለህ። ካልሆነ አንተ ከአህያ የምትሻል አይደለህም።» ዑመር ኢብኑ አልኸጣብ (ረ.ዐ)

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

በሆነ ወቅት የሙጃ.ሂዶች ስብስብ አባል የነበረው ማዕሩፍ አል-ኹድሪ በአይ.ሁዶች እጅ ገብቶ ነበርና አንዱ አይ.ሁድ እንዲህ አለው ...

«ከወዶ ዘማቾቹ ውጭ የምንፈራው ሌላ ሀይል የለም።»

ሙጃ.ሂዱ ማዕሩፍም ምናቸው እንደሚያስፈራው ጠየቀው

«እኛ ከተለያዩ አገሮች ተነስተን ወደዚህ ምድር የመጣነው ለመኖር ነው። እነሱ ግን ወደዚህ የመጡት ለመሞት ነው።» ብሎ ነበር የመለሰለት!

https://t.me/Ethiopalestine1

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አላህ ለፍልስጤሞች የሰጣቸው ልብ ልዩ ነው! ሀገሪቷ ፈራርሳለች የኢድን ጣፋጮች ግን ከመስራት አልከለከላቸውም። 🥰

የፍልስጤማውያን የኢድ ኬክ ዝግጅት 😍

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሁጃጆች ጁመአቸውን በ44°C 🌡 በመስጂደል ሐረም ሰግደዋል።

አላህ ሐጃችሁን ይቀበላችሁ 🤲

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሙሐመድ ከማል እስማኤል (ረሂመሁላህ) ግብፃዊ አርክቴክት ነው። ንጉስ ፋህድ ለሁለቱ መስጂዶች የፈጠራ ዲዛይን ባዘዙት መሰረት ለሁለቱ የተቀደሱ መስጂዶች የዲዛይን ፈጠራ ተቆጣጣሪው ግብፃዊው አርክቴክት ሙሐመድ ነበር። ቀዝቃዛ እምነበረድ ፤ የኤሌክትሪክ ጉልላት እና ዣንጥላ ከሚሉ ሀሳቦች ጀርባ ያለው አእምሮም ይኸው ግብፃዊ አርክቴክት ነበር።

ለዚህ አስደናቂ ስራው ክፍያ ለመቀበል ፍቃደኛ አልነበረም።

(ክፍያ ሊከፍሉት ለነበሩት) ምላሹም «እንዴት አላህን ልገናኘው ነው?» የሚል ነበር።

ሙሐመድ ከማል እስማኤል (ረሂመሁላህ)

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group