UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

የሰዎች ፍፃሜ (ኻቲማ) እንዲበላሹ የሚያደርጉ ሰበቦች 4 ናቸው።

1- ሶላት ላይ መዘናጋት፣

2- አስካሪ መጠጥ መጠጣት፣

3- የወላጆችን ሐቅ መቁረጥ እና

4- ሙስሊሞችን ማስቸገር።

📖 [ሸርሑ ሱዱር፣ ሲዩጢይ፡ 34]

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ህልም ለሁሉም አይነገርም!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَقُصُّوا الرُّؤيا إلا على عالمٍ أو ناصحٍ﴾

“ህልም ካያችሁ ለማንም አትንገሩ። ለአሊም ወይንም ለምትወዱት መልካም መካሪ ሰው ካልሆነ በቀር።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 119

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሶላትን መተው ያለው አደገኝነት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ بَيْنَ الرَّجُلِ وَبَيْنَ الشِّرْكِ وَالْكُفْرِ تَرْكَ الصَّلَاةِ﴾

“በሰውዬው እና በሺርክና በኩፍር መካከል ያለው ሶላትን መተው ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 82

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ምንድነዉ ቤተሰብ የጋዛዉ ጦርነት አበቃ እንዴ ?

አንድም መረጃ የሚሰጥ እና የሚፖስት ሰዉ እየተመለከትኩኝ አይደለም

ለምን ተሰላቸን እነሱ በዚህ በርሃ እና ንዳድ ያለ ዉሃ ያለ ምግብ ያለ መጠለያ ያለ መብራት እንደ ቅጠል እየረገፉ እንዴት ልንረሳቸዉ ቻልን እንዴትስ አስታዉሰን ዱዓ በሚያስፈልጋቸዉ ሰአት ዱዓ ማድረግ አቃተን

አላህ እኮ ከስራዎች ሁላ ኢስቲቃማ ያላትን ስራ ነዉ የሚወደዉ አንድ ሰሞን ሚዲያዉን በዱዓና በብዙ ፖስቶች አጣበነዉ ስናበቃ የኛን ዱዓ አጥብቀዉ በሚፈልጉበት ሰዓት ተዉናቸዉ

ነገ የኛንም ነገር አናዉቀዉምና ለወንድሞቻችን በዱዓ እንድረስላቸዉ አላህ ከዚህ በልዓ አዉጥቶ ነፃነትን ያጎናፅፋቸዉ

ለሞቱትም ሸሂድነትን ይወፍቃቸዉ!!!

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group