Osman Awel Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Osman Awel paylaştı
Çeviri imkansız.

🔻 ፅኑ ቃል!

በመላ የመን ሚሊዮኖች የትሳተፉበት “ከጋዛ ጋር... እስከ ድል ድረስ እንታመናለን” በሚል መሪ ቃል ሰልፍ ትርጓል።

በየሳምንቱ የየመን ዜጎች ለጋዛ ያላቸውን ድጋፍ በማሳየት፣ ጽዮናዊነትን በመቃወም እና ለተቃውሞው ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት ከፍተኛ ሰልፍ ያደርጋሉ።

መፈክሮቹም፡-

-አሜሪካ የሽብር እናት ነች!

-ቃላችን አልተለወጠም!

-የነፃ ህዝብ ቃል ኪዳን ይፀናል!

-የሸይጣንን ህብረት እንጋፈጣለን!

-ቆርጠን ተነስተናል!

-ከጋዛ እና ከፍልስጤም ጋር ነን!

-አሜሪካንን በደንብ መትተናል! አንቺ ደደብ እንግሊዝ ሆይ ምላሹ እየመጣ ነው እንምላለን!

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Osman Awel paylaştı
Çeviri imkansız.

🚨 የመኖች በቀጥታ እስራኤል ላይ ጥቃት ጀመሩ!

የጽዮናውያን ምንጮች እንደዘገቡት ከደቂቃዎች በፊት ከየመን የተተኮሰ ባሊስቲክ ሚሳኤልን ለማክሸፍ የእስራኤል ቀስት/"ሄትዝ" የተባለው ጸረ-ባላስቲክ ሲስተም ተግባራዊ ሆኗል።

የተተኮሰው ሚሳኤል ሰሜናዊ ኤሊያት መድረስ የሚችል ነው ተብሏል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Osman Awel paylaştı
Çeviri imkansız.

የ"እስራኤል" ጦር በጋዛ ያለው ውጊያ ተስፋ ሲያስቆርጠው ታንኮቹን ይዞ ከጋዛ ምድር ሲወጣ የሚያሳይ ምስል ነው።

አሁን ላይ በጋዛ ጥቂት የእስራኤል ጦር የቀረ ሲሆን የሃማስ ጦርም እየለቀማቸው ይገኛል እስራኤል የአየር ላይ ጥቃት ብቻ እየፈፀመች ትገኛለች፡፡

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

14 görüntüleme
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Osman Awel paylaştı
Çeviri imkansız.

የሃማስ መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች፡-

የጥቅምት 7 ዘመቻ በጣም አስፈላጊው ግብ የፍልስጤማዊያንን ምን ጉዳይ መጠበቅ ነው።

ተቃውሞው የወራሪውን እውነተኛ ገጽታ ካጋለጠ በኋላ የምዕራቡ ዓለም ህዝባዊ አስተያየት እውነተኛ ለውጥ እየታየበት ነው።

ተቃውሞው በጥሩ ሁኔታ እየሰራ እና በየቀኑ እየጠነከረ እና በፅናት መቀጠል የሚችል እየሆነ ነው፡፡

ወራሪውን አሸንፈን መሬቶቻችንን ነፃ ለማውጣት ፍላጎት አለን ጦርነቱ አሁንም እንደቀጠለ ነው።

በጋዛ ላይ የሚካሄደው ጦርነት ሃማስን ለማስወገድ ነው የሚሉ መግለጫዎች የሚሳኩ አይደሉም፡፡

የሃማስ መሪዎች ጋዛን ለቀው አይወጡም እና ሊወጡም አይችሉም፡፡

አሜሪካ እና ምዕራባውያን ሀገራት ፍላጎታቸውን በኛ ላይ እንዲጭኑብን መፍቀድ የለብንም።

በበርካታ የምዕራባውያን አገሮች ድጋፍ በእኛ ላይ የተከፈተ ቆሻሻ ጦርነት እየተጋፈጥን ነው፡፡

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Osman Awel paylaştı
Çeviri imkansız.

እየቆየ የእስራል ጉድ እየወጣ ነው!

ዋላ የተባለው የሀገሪቱ የዜና ድህረ ገፅ : "የእስራኤል" ጦር የሞቱትን እና የቆሰሉትን ወታደሮች ብዛት እውነተኛ መረጃ የህዝቡ ሞራል ይወርዳል በሚል ስጋት ለህዝብ ይፋ እያደረገ አይደለም ሲል አስታውቋል፡፡

ድህረ ገፁ አክሎም 100 ቀናት ባስቆጠረው ጦርነቱ ወደ 4,000 የሚጠጉ "እስራኤላውያን" ወታደሮች በደረሰባቸው ጉዳት ምክንያት በዘላቂነት አካለ ስንኩል መሆናቸው የተረጋገጠ ሲሆን ድህረ ገፁ አለኝ ባለው መረጃ መሰረት አካል ጉዳተኛ የሆኑት ወታደሮች ቁጥር ወደ 30,000 ይሆናሉ ብሏል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş