🚨 የመኖች በቀጥታ እስራኤል ላይ ጥቃት ጀመሩ!

የጽዮናውያን ምንጮች እንደዘገቡት ከደቂቃዎች በፊት ከየመን የተተኮሰ ባሊስቲክ ሚሳኤልን ለማክሸፍ የእስራኤል ቀስት/"ሄትዝ" የተባለው ጸረ-ባላስቲክ ሲስተም ተግባራዊ ሆኗል።

የተተኮሰው ሚሳኤል ሰሜናዊ ኤሊያት መድረስ የሚችል ነው ተብሏል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group