UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.
ወለድል ሳልህ .....
ልጆቿችሁን አላህ ሳልህ ያድርግላችሁ አሜን በሉ 🤲
2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–
[ ሰባት አጥፊ ወንጀሎችን ራቁ።" ሶሐቦች ምንድን ናቸው? ሲሉ ጠየቁ።
የአላህ መልዕክተኛም
➫በአላህ ማጋራት
➫ድግምት
➫በህግ ቢሆን እንጅ ያችን አላህ እርም
ያደረጋትን ነፍስ መግደል
➫ወለድ መብላት
➫የየቲምን ገንዘብ መብላት
➫የጦርነት ቀን  መሸሽ እና ጥብቅ
➫ከዝሙት የዘነጉ ምእምናትን መስደብ ናቸው አሉ
📚ቡኻሪ ዘግበውታል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
በሶሪያ ሰሜን ምዕራብ የተህሪር አሽ-ሻም ሙጃሂዶች አስደናቂ ገድልን ፈፅመው ሐለብን በቁጥጥራቸው ውስጥ አስገብተዋል፡፡
ከቀናት በፊት የጀመረው ጦርነት የሂዞባላህ የጦር ሰፈር እንደሆነ የሚነገረውን የአሌፖ (ሐለብ) ግዛትን አልፈው በመግባት በአል ናይራብ አየር ማረፊያ ላይ ጥቃት ፈፅመው አሁን ከመሸ ከተማዋን ሙሉ በሙሉ ሲቆጣጠሩ የበሻር ጦርና ሒዝቦላህ ከተማዋን ለቀው ሸሽተዋል፡፡
"መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ነፍሳችሁም ቤተ አምልኳችሁም የተጠበቀ ነው እንደ ማንኛውም የሶሪያ ህዝብ በሰላም ወጥታችሁ ትገቡ ዘንድ ለደህንነታችሁ ቅድሚያ እንሰጣለን" በማለት በመግለጫቸው ላይ ሙጃሂዶቹ አትተዋል።
የበሻር አልአሰድ የሒዝቦላህ ወታደሮች ጥቃትና የሩሲያ የጦር ጀቶች ሙጃሂዶቹን ወደ ፊት ከመገስገስ አላስቆማቸውም። አላሁመ ባሪክ ለና ፊ ሻሚና!
Mahi Mahisho
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
የሶሪያ ሙጃሂዶች ሩሲያ ሰራሹን "ፓንሲር" የተሰኘ የአየር መቃወሚያን ጨምሮ በርካታ ታንኮች የጦር መሳርያዎችና ድሮኖችን እየተቆጣጠሩ ወደ ፊት ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል።
የበሻር መንግስት ኢራቅ ከቱርክ ጋር እንድታሸማግለው ቢጠይቅም ኢራቅ ግን ድንበሯን ከመዝጋት በቀር ምንም ምላሽ አልሰጠችም። አሜሪካ የሙጃሂዶቹን እንቅስቃሴ እንደማታውቅና በሁኔታዋም ግራ መጋባቷን ተናግራለች። አዎ! አላህ ምድርን ለአንዳች ነገር እያዘጋጃት ይመስላም።
#mahi Mahis
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
የሶሪያ ሙጃሂዶች በኩዌርስ አየር ማረፊያ በርካታ የጦር መሳርያዎች ድሮኖችን የጦር ጀቶችና ራዳር/የኤሌክትሮኒክስ ስርዓቶችን በቁጥጥራቸው ስር አውለዋል።
አላሁመ ባሪክ ለና ፊ ሻሚና
{ Mahi Mahisho }
Send as a message
Share on my page
Share in the group