Translation is not possible.

እየቆየ የእስራል ጉድ እየወጣ ነው!

ዋላ የተባለው የሀገሪቱ የዜና ድህረ ገፅ : "የእስራኤል" ጦር የሞቱትን እና የቆሰሉትን ወታደሮች ብዛት እውነተኛ መረጃ የህዝቡ ሞራል ይወርዳል በሚል ስጋት ለህዝብ ይፋ እያደረገ አይደለም ሲል አስታውቋል፡፡

ድህረ ገፁ አክሎም 100 ቀናት ባስቆጠረው ጦርነቱ ወደ 4,000 የሚጠጉ "እስራኤላውያን" ወታደሮች በደረሰባቸው ጉዳት ምክንያት በዘላቂነት አካለ ስንኩል መሆናቸው የተረጋገጠ ሲሆን ድህረ ገፁ አለኝ ባለው መረጃ መሰረት አካል ጉዳተኛ የሆኑት ወታደሮች ቁጥር ወደ 30,000 ይሆናሉ ብሏል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group