UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.
#islam #palestine #غزة #فلسطين
ይሁዶች ዛሬም በድጋሜ የኢንዶኔዢያ ሆስፒታልን በጋዛ በቦምብ መታለች።
አላህ የጃቸውን ይስጣቸው🙏🙏
القصف الذي استهدف محيط المستشفى الإندونيسي شمال قطاع غزة.
00:00 / 00:00
9 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
#islamጋዛ ሙሉ በሙሉ በጨለማ ተውጣለች ። ኢንተርኔት ሙሉ ለሙሉ ተቋርጧል ። ጋዛ ከአለም ሁሉ ተነጥላለች ።
በጨለማ ውስጥ ያለቺውን ጋዛን የሚያፈጋት ከአሜሪካ ሰራሽ የጦር ጄቶች የሚወረወረው የእስራኤል ሚሳኤል ብቻ ነው ።
ሆስፒታሎች ስለወደሙ ስራ አቁመዋል ። ውሀ መብራት ነዳጅ ሁሉም እዚያ የለም !
እዚያ ያለው የአላህን እርዳታ በመጠባበቅ የሚታገሉ ፍልስጤማዊያን ብቻ ናቸው ። አዎ እነርሱ ብቻ ናቸው !!
እስራኤል ወረራዋን ፈራ ተባ እያለች ዛሬ ለመግባት እየተንደረደረች ነው ። ሁሉንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ ብላለች እስራኤል !
እስራኤል ለማጥፋት ፍልስጤማዊያን ላለመጥፋት የሚያደርጉት ያልተመጣጠነ ትግል በአስከፊው መልኩ ቀጥሏል ።
ነገ ምን እንሰማ ይሆን ? ይህ የሚያስጨንቅ ጥያቄ ነው ።
ይህች አለም ግን የፍርደገምድሎች ሆና ቀጥላለች !
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nesredin Ebrahim Сhanged his profile picture
1 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group