'
ጋዛ የምዕራባዊያን መንግሥታትን ከሕዝባቸዉ ጋር አለያይቷልን??
-------RN05 ----
.
" እስራኤል ሆይ አዉሮፓውያን ጋር ስለተደራረሳችሁ (አዉሮፓውያን አይሁዶች ላይ ያደረሱትን ጥፋት በማስታወስ ) እዉነቱን አይነግሯችሁም ቱርክ ግን አንዲህ አይነት ታሪክ ስለሌላት በግልፅ አንነግራቹሃለን .. በፍልስጤም ጉዳይ አይናችንን አንጨፍንም " ረጀብ ጠይብ የርዶጋን ሚልዮን የሚጠጋ ሰው ተሳትፎበታል በተባለው የሪፐብሊኳ 100ኛ ዓመት በዓልና የፍስጤም ድጋፍ ሰልፍ ላይ ከተናገሩት::
.
በዛሬው አለት በለንደን ከተማም በብዛትና በአይነቱ ለየት ያለ እስራኤል በጋዛ ላይ የከፈተችዉን ጦርነት የሚያወግዝ ሰልፍ ተደርጓል ::
.
ምንም አንኳ ፍልስጤማውያን ላይ አየደረሰ ያለው ግድያና በደል አየከፋ ቢመጣም ከዓለም መንግሥታት አዳዲስ አሰላለፍ በበለጠ የዓለም ሕዝብ አንደ ህዝብ ከግፉዓን ፍልስጤማውያን ጋር አንደሚቆም በሰፊው እያንፀባረቀ ይገኛል::
በተለይ በዓለም ዙርያ ያለው አዲሱ ትውልድ ግፍንና ጭቆናን የሚፀየፍ መሆኑን በሰፊው አያሳየ መሆኑ ይስተዋላል ::