Translation is not possible.
#ሰበር
 
አልቃሳም ብርጌድ፡- በወራሪዋ ከተያዘችው ማጂን ከተማ በስተምስራቅ የጠላት ይዞታዎችን በሚሳኤል ኢላማ አደረግን።
 
አልቃሳም ብርጌድ፡- ሙጃሂዶቻችን ከኻን ዮኒስ በስተምስራቅ ሁለት የጽዮናውያን ወታደሮችን በቃሳም ጠመንጃ መትተው በቀጥታ አቁስለዋል።
 
አልቃሳም ብርጌድ፡- ሙጃሂዲኖቻችን ከኻን ዩኒስ ከተማ በስተምስራቅ 4 የጽዮናውያን ተሽከርካሪዎችን “አል-ያሲን 105” መሳሪያ ኢላማ አድርገዋል።
 
አል-ቃሳም ብርጌድ፡- ሙጃሂዲኖቻችን ከኻን ዩኒስ ከተማ በስተምስራቅ በ‹‹አል-ያሲን 105›› መሳሪያ ሁለት የጽዮናውያን ተሽከርካሪዎችን ኢላማ አድርገዋል።
 
#hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group