UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ትንሽዬዋ ብርሀን የግዙፍ ጭለማ መውደም ሰበብ ትሆናለች ትንሽ ትግስት ደግሞ የህይወታችን መስተካከል ሰበብ ይሆናል

(ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ……✍)

https://t.me/+QYrWuE_Lk4I2YThk

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🍂በሶላት ውስጥ ተሁኖ ህፃን ልጅ ሲያለቅስ ሶላቱን ማሳጠር!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنِّي لَأَقُومُ فِي الصَّلَاةِ أُرِيدُ أَنْ أُطَوِّلَ فِيهَا، فَأَسْمَعُ بُكَاءَ الصَّبِيِّ فَأَتَجَوَّزُ فِي صَلَاتِي ؛ كَرَاهِيَةَ أَنْ أَشُقَّ عَلَى أُمِّهِ﴾

“ለሶላት በምቆምበት ወቅት ለማስረዘም አስቤ ሳለሁ የህፃን ልጅ ለቅሶ ሰማሁ በመሆኑም ሶላቴን አሳጠርኩ፡፡ የልጁን እናት ችግር ውስጥ ማስገባት አልፈለኩም።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 707

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የቀሳም ብርጌዶች ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳ አሁን ከመሸ የሰጠው መግለጫ

- የወራሪዋ ጦር በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶችንና ህጻናትን ደም በማፍሰስ መስጊዶችን፣ ሰላማዊ መኖርያዎችን፣ ትምህርት ቤቶችንና ሆስፒታሎችን በቦምብ በማጋየት ለ5 ሳምንታት ነውሩን ለመሸፈን ሞክሯል።

- ጠላት በአለም ፊት የፈፀመው እልቂትና የዘር ማጥፋት ዘመቻ የዚህ ጦርነት ብቸኛ ስኬቱ ነው።

- እነሆ በጋዛ የእግረኛ ጦር ፍልሚያ የጽዮናዊ-አሜሪካዊ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ቀስ በቀስ እየተደቆሱና እየወደሙ ነው።

- የወራሪዋ ታንኮች ወደ ኋላ እንዲያፈገፍጉ እና የወረራውን አቅጣጫ እንዲቀይሩ የሚያስገድዳቸው ኃይለኛ ተቃውሞና ከባድ ፍልሚያ ገጥሟቸዋል።

- የእኛ ተዋጊዎች ከመሬት በታችና ከፍርስራሽ ስር ወጥተው ጦርና  ጋኖቹን እያወደሙ ወታደሮችን እየማረክን እንገኛለን።

- በ48 ሰአት ውስጥ ከ25 በላይ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉና በከፊሉ ማውደማችንን እንገልፃለን።

መረጃው ለሌሎችም እንድደርስ ሸር ያድርጉት🙏

📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👇👇👇

ቴሌግራም: ► https://t.me/Nejashimedia888

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ሰበር

የአደጋ ማስጠንቀቂያ ሳይረን ድምፅ በተያዘው የደቡባዊ የሶሪያ ጎላን ኮረብታ እየተሰማ ነው።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ዛሬ ምሽት ከመከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት እና ከመከላከያ ምክር ቤት አባል ቤኒ ጋንትዝ ጋር ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ።

#freepalestine

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የቀሳም ብርጌዶች ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳ አሁን ከመሸ የሰጠው መግለጫ

- የወራሪዋ ጦር በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶችንና ህጻናትን ደም በማፍሰስ መስጊዶችን፣ ሰላማዊ መኖርያዎችን፣ ትምህርት ቤቶችንና ሆስፒታሎችን በቦምብ በማጋየት ለ5 ሳምንታት ነውሩን ለመሸፈን ሞክሯል።

- ጠላት በአለም ፊት የፈፀመው እልቂትና የዘር ማጥፋት ዘመቻ የዚህ ጦርነት ብቸኛ ስኬቱ ነው።

- እነሆ በጋዛ የእግረኛ ጦር ፍልሚያ የጽዮናዊ-አሜሪካዊ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ቀስ በቀስ እየተደቆሱና እየወደሙ ነው።

- የወራሪዋ ታንኮች ወደ ኋላ እንዲያፈገፍጉ እና የወረራውን አቅጣጫ እንዲቀይሩ የሚያስገድዳቸው ኃይለኛ ተቃውሞና ከባድ ፍልሚያ ገጥሟቸዋል።

- ተዋጊዎቻችን ከመሬት በታችና ከፍርስራሽ ስር ወጥተው ጦርና  ጋኖቹን እያወደሙ ወታደሮችን እየገደሉ ይመለሳሉ።

- በ48 ሰአት ውስጥ ከ25 በላይ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉና በከፊሉ ማውደማችንን እንገልፃለን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group