UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የሞሳድ ሃላፊ የነበረው ዳኒ ያቶም ከእሰራኤል ጋዜጣ ያድዖት አህረኖት ጋር ከቀናት በፊት ባደረገው ቀለ ምልልስ

"ምንድን ነው እየተፈጠረ ያለው? የሙሴ ፈጣሪ ረሳን ተወን ማለት ነው? ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ። 170 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር አፍስሰን የሰራነው። የራሳችን ምርት የሆነችው በአለም ፊት ስንመካበት የከረምነው ሜርካፋ የምትሰኘው ታንክ የሃማስ ተዋጊዎች በቀላል መሳሪያ በአርቢጂ እንዳልነበረች አመድ ሲያደርጓት ማየት ለማመን ይቸግራል ከነሱ ጋር ሁኖ የሚዋጋ ነገርማ አለ አለዚያማ በፍፁም እነዚህን ታንኮቻችንን በቀላሉ ማቃጠል ከቶ አይቻልም። እነዚህ ሰዎች የተኮሱት ሁሉ መሬት ላይ አይወድቅም ያለ የሙሴና የሃሮን ፈጣሪማ ከድቶናል አበቃ ሌላ የምለው የለኝም"

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

This map of Palestine issued by National Geographic in 1947.

#history

#freepalestine

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በአሜሪካ ኮንግረስ አንቶኒዮ ብሊንከ ለእስራኤል የ14 ቢሊየን ዶላር እርዳታ እየጠየቀ ሳለ አንዲት ታዳጊ ንግግሩን አቋርጣ ኖ ሞር ጦርነት ይቁም የሚል መፈክር ይዛ ተነሳች

  "66 በመቶ የሚሆኑ ህጻናትና ሴቶች እየሞቱ እናንተ ስለጦርነት ትደሰኩራላችሀየ ሁላችሁም ታሳፍራላችሁ" እያለች በፖሊሶች ተይዛ ስትወጣ።

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group