UMMA TOKEN INVESTOR

About me

በህይወትህ ውስጥ ልታዝን እና ልትፀፀት የሚገባው ከአላህ ጋር ያለህ ግንኙነት ሲበላሽ ብቻ ነው

Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

የደስታ መሸጫ ቦታወች ቢኖሩ የሰው ልጆች እየተጋፉበት እየተጣሉበትና በውዱ ዋጋ ሲገዟት ይታይ ነበር

#ነገር_ግን_ደስታ_ለአሏህ_ሱጁድ_በመውረድ_ብቻ_

እንደምትገኝ_አብዛኛወቹ_ይዘነጉታል ።

ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ

አሏህ ይወፍቀን

Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

።።

"መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው። ግን መኖር ማለት እራስን መሆን፣ ለዓላማ መቆም፣ ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድን አለማጓደል፣ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው እራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርአያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው?

Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

እራሷን በሂጃብና በአይናፋርነት  የተሸፈነች ሴት 🌹

ለአባቷ ኩራት  ለወንድሟ ልቅና ለቧልዋ  ያልተነካ ሀብት  ለሴት ልጆቿ እና ለሙስሊም ሴት ልጆች መልካም ተምሳሌት ናት!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group