UMMA TOKEN INVESTOR

Fdeila  
8 month Translate
Translation is not possible.

የአላህ በቃ ባለችው 👉👂😭😭

ጦርነቱን ሃማስ ነዉ የጀመረዉ እያሉ በሙስሊሙ ላይ የሚያላግጡ እና የሚሳለቁ አሪፍ ማብራሪያ በአማረኛ

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🥹🥹

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የእለቱ ሀድስ

አብደላህ ኢብን አምር (ረዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰዐወ) እንድህ ብለዋል " ሙስሊም የሚባለው በምላሱ እና በእጅ ሙስሊሞችን ከመጉዳት የታቀበ (ነፃ የሆነ) ነው።"

በሌላ ዘገባ አቢ ሙሳ (ረዐ) የሚከተለውን አስተላልፈዋል፦ "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የማን ኢስላም በላጭነት አለው? (በጣም ጥሩ ሙስሊም ማነው?" ተብለው ተይቀው "ሙስሊሞችን በምላሱ እና በእጁ የማይጎዳ" የሚል ምላሽ ስጥተዋል። (ቡሃሪ ዘግበውታል)

https://ummalife.com/umma1698039497

https://t.me/Mohammedhassen1

የኡማ ላይፍ እና የቴሌግራም አካውንቴን በመከታተል እንድሁም ሼር በማድረግ መልዕክቱን ለሌሎች እንድዴርስ በማድረግ የድርሻችሁን ተወጡ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ansar haji bedru Сhanged his profile picture
8 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#የፍልስጤም_እና_የእስራኤል_ጦርነት_መንስኤው‼

•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

#ክፍል_ሁለት

በመጀመሪያው ክፍል ከአራት ክፍለ ዘመን በላይ ፍልስጤም እና እስራኤል የሚጣሉበት መሬት እስከ መጀመሪያው አለም ጦርነት ድረስ በኦቶማን ቱርኪ ኢንፓዬር ስር እንደነበር እንደሆነ አይተን ነበር።አለም ላይ ተበታትነው የነበሩ ጀዊሾችም በተለያየ ጫና ምክኒያት ወደ አያቶቻቸው ሀገር ፍልስጤም ተመልሰው ራሳቸውን የቻሉ ሀገር ለመመስረት በ1880 እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ፣ ይሄንንም ለማሳካት "zionisim" የሚል ስያሜ ያለው እንቅስቃሴ እንደመሰረቱ፣ የፍልስጤሞች ይህን መሬት ለረጅም ጊዜ ከዚህ መሬት ላይ አርሰው እየበሉ እንደሆነ እና ይሁዶች ወደዚህ መመለሳቸው እንዳላስደሰታቸው እና በዚህም ተቃውሞ እንዳነሱም ጭምር አይተን ነበር።

በ1914 (world war 1) አንደኛው የአለም ጦርነት ፈነዳ።በዚህ ጦርነትም ቱርክ በሷ ስር የሚገኘው በኦቶማን ቱርኪ ስር የሚገኙት ላይ ጦርነት ጀመረች።ቱርክም በጦርነቱ ላይ ስለተሸነፈች እጇ ላይ የነበረው ኦቶማን ቱርኪ ፈረሰ።የዚህ ጊዜ እንግሊዦች በኦትማን ቱርኪ ስር ሚገኘውን መሬት ለመቆጣጠር zionisim የሚባለውን እንቅስቃሴ ወደራሳቸው በማስገባት የፍልስጤም ምድር ከኦትማን ቱርኪ ስር ለማስወጣት ወደራሳቸው አቀረቡት። ከዛ ቦሃላ ይህ መሬት ለሚቀጥሉት ሰላሳ አመታት።በአደራ መልክ ለሊግ ኦፍ ኔሽን league of nation በኩል በእንግሊዝ እጅ ቆየ።በዚህ ጊዜ ብዙ ነገር ተፈጠረ። የzionisim እንቅስቃሴ በአውሮፓ እና በራሺያ የሚገኙት ቀስ በቀስ ወደ ፍልስጤም መላክ ጀመሩ።ይሄን ነገር ይበልጥ ለማሳካት #world_zionisim_organization እንደ ሀገር ደግሞ #jewish_agency_for_palestine መሰረቱ።ሀገር ውስጥ ያለው መሬት በመግዛት ትምህርት ቤቶችን በመስራት፣የጤና ተቋማትን በማስፋፋት ይሁዶች ወደ ፍልስጤም ተመልሰው እንደ መንግስት ማገዝ ጀመሩ።

#በ1925_hebrew_university የሚል እዛው (jerusalem) ጄሩስአሌም ላይ አቋቋሙ።ይህ ጉዳይ ለእስራኤሎች እንደ ትልቅ ድል ነበር።ቁጥራቸውም ቀስ በቀስ እንዲጨምር ተደረገ።በ1922 ፍልስጤም ውስጥ የሚኖሩት የይሁዳዎች ቁጥር 83,790 በአጠቃላይ ፍልስጤም ምድር ላይ የሚኖረው ደግሞ 752,048 ነበር።11% ማለት ነው የጀዊሾች ቁጥር።ከሰባት አመት ቦሃላ በ1929 የይሁዶች ቁጥር 156,481 ፣በአጠቃላይ ፍልስጤም ውስጥ የሚኖረው ህዝብ ደግሞ 992,559 ሆነ፣ ይህም የጀዊሽ ቁጠር ከ11% ወደ 16% ከፍ አለ። በ1936 በአጠቃላይ ፍልስጤም ውስጥ የሚኖረው ህዝብ 1,336,518 ሆነ ፣ከዚህ ውስጥ የጀዊሾች 370,483ከፍ አለ. ይህም በፐርሰንት ሲሰላ 28% ሆኑ ማለት ነው። በዛውም የዛ ሀገር ህዝብ ሆኑ ማለት ነው። በዚህ ብቻ አላቆሙም ቀስ በቀስም ቁጥራቸው እየጨመረ መጣ።

ይሄ ሁሉ ሲሆን ፍልስጤም አረቦች ዝም ብለው እያዩ ነበር እንዴት ለሚለው ጥያቄ በውስጣቹ ሊመላለስ ይችላል።በ1920 እና 1921 ትልቅ ረብሻ እና ተቃውሞ በእንግሊዝ አስተዳደር ስር የሚገኙ ፍልስጤም አረቦች እና ይሁዳውያን መካከል ተቀስቅሶ ነበር።ይሁን እንጂ ፍልስጤም አረቦች እየመሰረቱ ያለውም ከእስራኤል ጀዊሾች ጋር የሚተናነስ አልነበረም።ይህ በእንዲህ እንዳለ እየሰፈሩ በመጡት ይሁዳዎች በ1929 western wall Jerusalem ውስጥ በተፈጠረ ግጭት 133 ጀዊሾች እና 116 አረቦች ሞተዋል።ማህላቸው ላይ እንግሊዞች ስለነበሩም ይሄን ነገር ለማስቆም የመፍትሔ ሃሳብ ሲያቀርቡ ነበር።

ሌላው መገንዘብ ያለብን ነገር በአውሮፓ እና በበራሺያ ውስጥ የሚፈፀምባቸው የሰብዓዊ መብት ረገጣ በመሸሽ 1881-1914 ውስጥ ብቻ ከሁለት ሚልዮን በላይ ( 2,019,000) ወደ አሜሪካ ገብተው ነበር።እነሱም በተለያዩ አጋጣሚዎች በአርት፣ በሙዚቃ፣በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ. .. የመሳሰሉት እውቅና አገኙ።ይሄ ብቻ ሳይሆን በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥም የፕሬዝዳንት አማካሪ ሆነው ተፅእኖ እስከመፍጠር ደረሱ።ይሄም በአሜሪካ ፖሊሲ ውስጥ አሜሪካ የአረብ ፍልስጤም እና የይሁዳ እስራኤል ጉዳይ ላይ ትኩረት እና ግፊት እንድታሳደር ፈጠረ።

በ1933 አዶልፍ ሂትለር የጀርመን ቻንስለር ሆነ።ከተወሰኑ ወራት ቦሃላ አንባገነን ሆነ።ጀርመን ያሉ ይሁዶች ላይም በተለያየ አጋጣሚ ጫና መድረስ ጀመረ።በወጣትነቱ ኦስትሪያ ቬና የቆየው እና ከዛ ቦሃላ የጀርመን ወታደር በነበረበት ጊዜ አዶርፍ ሂትለር ይሁዶችን በጣም ይጠላ ነበር።በጀርመን እና በፖላንድ ውስጥ እየተፈጠረ በመጣ ጥላቻ ይሁዳዎች ለመሸሽ ተገደዱ።ስድስተኛ አመት ክብረ በዓሉን ሲያከብር አዶልፍ ሂትለር አውሮፓ ያሉት ጀዊሾች ማጥፋት እንዳለበት ተናገረ።

-ከዛ ቦሃላ ምን ተፈጠረ⁉

-አዶልፍ ሂትለር በHolocaustስንት ሚሊዮን ይሁዶችን ገደለ⁉

-ይሄ ጉዳይ እስራኤል ሀገር እንድትሆን ምን አይነት ተፅኖ ፈጠረ⁉ እነዚህን እና ሎሌች ጉዳዮችን አካትቼ በሚቀለው ክፍል እመለስበታለሁ።

ይቀጥላል...........#ሼር

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group