UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

የምስራች

...

ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ከኡስታዝ አቡ ሐይደር ጋር በመተባበር እየሰጠ ያለው የሙቃረና ስልጠና 2ኛ ዙር ምዝገባ እነሆ ተጀምሯል። በባለፈው ዙር ለመሰልጠን እድሉን ያላገኛችሁ ሰዎች በዚህ ዙር በመመዝገብ ትምህርቱን በአካል ተገኝታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ። በዚህ ስልጠና ሴቶችንም ለማካተት ስለተሞከረ ፍላጎት ያላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። ለመመዝገብ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ መልዕክት ማስቀመጥ ይችላሉ፦

T.me/yahyanuhe1

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ፌስቡክ እስከ ዲሴምበር 23 ድረስ የጣለብኝን እቀባ ከቅሬታ ማስገባቱም በኃላ አስቀጥሎታል፤ የምጽፈውን ነገር ተደራሽነቱን መገደቡን መግለጹ "አትድከም፣ አናደርስልህም" አይነት መልዕክት መሆኑ ነው። ከዚህ በኃላ የንጽጽር ትምህርቶቼን ሁሉ በዋናነት ቴሌግራም ላይና ቲክቶክ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጌ አስቀምጣለሁ። ፕላትፎርም መቀነሱም አንድ እረፍት ነውና ለጊዜውም ቢሆን በነዚያ መገኛዎች ብቻ ለመገደብ እሞክራለሁ ኢንሻአላህ። የኮምፓራቲቭ ትምህርቶችንና አንዳንድ ጹሁፎቼን መከታተል ለምትፈልጉ የሁለቱን ሊንኮች ከዚህ በታች አስቀምጣለሁ፦

ቴሌግራም -

https://t.me/Yahyanuhe

ቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@yahyai....bnunuhe?_t=8hzGsV9Yh

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዱንያ በእርግጥ ከባድ ነው። ግን ደግሞ የተሻለ ገንዘብ ለሰጠ ቤተ እምነት ሁሉም አይፈረምም። አንድ "ከፈርኩ" የሚል ወንጌላዊ "እስልምና ትክክል ነው" ብሎ ከአንዴም ሁለቴም ወንድሞች ጋ መጥቶ ሸሀዳ ይዟል። ወንጌላውያን ጋር የሚያገኘው ጥቅማጥቅም እዚህ አለመኖሩ ግን ነፍሲያውን ፈተነውና ለለመደው ጥቅም ሲል መልሶ "እናንተ ትሻሉኛላችሁ" ብሎ ከፈረ። እንዲህ አይነት ሰው የተሻለ ገንዘብ ሩቅ ምስራቆች ጋር ካገኘ ቡድሂስት ከመሆን አይመለስም። ከአመታት በፊት ተቸግሮ ዳዕዋ ያደርግ የነበረ ሰው የቤትና የመኪና ምቾት አታሎት የነሱ ሰባኪ ሁኖ ቴሌግራም ላይ ተወያይተን እንደነበር አስታውሳለሁ። በእርግጥ ሰውየውን አላውቀውም ነበር ኃላ ነው ከኡስታዝ አቡ ሐይደር ጋር ስናወራ ማንነቱን ያወቅኩት። ከንጽጽር ኡስታዞች አንዱ ግን ስለሁኔታው በአካል ሲጠይቀው የመለሰው መልስ ክርስቲያኖች ቢሰሙት እንዳታለላቸው ተረድተው ወዲያውኑ የሚሰጡትን ብር እንደሚያቋርጡበት አያጠራጥርም። እነዚህ አይነት ሰዎች በመጨረሻ ጊዜያቸው ሸሀዳ ብለው ጥፋታቸውን አክስመው አሏህን እንደሚገናኙ ተስፋ ያደርጋሉ። ሞት አማክሮ አይመጣም፣ ሲመጣ ድንገት ነው የሚመጣው፣ እድልም አይሰጥም። እንዴት አይነት ዝንጋቴ ውስጥ ቢሆኑ ነው ግን..?!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የማርና የቅቤ ነገር አሁን ላይ አስተማማኝ ባለመሆኑ ብዙዎቻችን ተቸግረናል። ይህንን ወንድም እራሴው ገዝቸው የሞከርኩትና ያየሁት ስለሆነ ለታማኝነቱ ስል በሙሉ ልቤ አስተዋውቄለታለሁ። ንጹህ ማርና ቅቤ ያለምንም ሸክ መውሰድ ስትፈልጉ ደውሉለት እና እዘዙት፣ በአሏህ ፍቃድ ደንበኛው ትሆናላችሁ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ወንድማችን አዩብ ኢሥማዒል "የመጽሀፍ ቅዱስ ጸሀፊያን" በሚል ርዕስ የጻፈውን መጽሀፍ 100 ኮፒ ለሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ተማሪዎች በነጻ እንዲሰጣቸው በስጦታ አበርክቶልናል። ማዕከሉን ለመደገፍ ሁሉም በአቅሙ የራሱን አማራጭ ለመጠቀም መንገዱ ሰፊ ነው። ይህ ሸክም የተወሰኑ ሰዎች ብቻ ሸክም አይደለም። ሁላችንም በነፍስ ወከፍ አሻራችንን የምናሳርፍበት ኃላፊነት ነው። ቢሯችን ለመጋበዝ የሚያኮራ ባይሆንም ዘይሩን። ከሰራዎቻችን ውስጥ የተመቸዎት ፕሮጀክት ላይም አባል በመሆን ከ100 ብር ጀምሮ በወርሀዊ መዋጮ መደገፍ ይችላሉ።

በቴሌግራም ሊያገኙ ከፈለጉ፦

t.me/Hidayaislamiccenter

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group