Translation is not possible.
የእለቱ ሀድስ
አብደላህ ኢብን አምር (ረዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰዐወ) እንድህ ብለዋል " ሙስሊም የሚባለው በምላሱ እና በእጅ ሙስሊሞችን ከመጉዳት የታቀበ (ነፃ የሆነ) ነው።"
በሌላ ዘገባ አቢ ሙሳ (ረዐ) የሚከተለውን አስተላልፈዋል፦ "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የማን ኢስላም በላጭነት አለው? (በጣም ጥሩ ሙስሊም ማነው?" ተብለው ተይቀው "ሙስሊሞችን በምላሱ እና በእጁ የማይጎዳ" የሚል ምላሽ ስጥተዋል። (ቡሃሪ ዘግበውታል)
https://ummalife.com/umma1698039497
https://t.me/Mohammedhassen1
የኡማ ላይፍ እና የቴሌግራም አካውንቴን በመከታተል እንድሁም ሼር በማድረግ መልዕክቱን ለሌሎች እንድዴርስ በማድረግ የድርሻችሁን ተወጡ
Send as a message
Share on my page
Share in the group