UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ሳዑዲን ያስጨፈረው ዲጄ፣

በሳዕዲ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው በዲጄዎች የታጀበ የጭፈራ ምሽት የዓለም ሙስሊሞችን አሳዝኗል። የአሳዛኝነቱ ምክንያት ምን እንደሆነ ለሁላችንም ግልጽ ሲሆን ብዙ ሰው የማያውቀውና ሙስሊሙን ጽኑ ድንጋጤ ውስጥ የከተተው ግን ነብዩ ሙሐመድ ሱዐወ ስለዚህ ዘመንና ስለአገራቸው የተናገሩትና ተፅፎ የተቀመጠው ነገር በዚህ በኛ ዘመን በመድረሱ ነው። ብዙዎች እንዳትረክስ ሲሳሱላት የነበረችው የነብዩ ሀገር በአሁኑ ንጉሷ የተነሳ ሌላ ማጥ ውስጥ እየገባች ነው ሲሉ የማናገሩ ብዙ ናቸው።

እኔን የገረመኝና ይህን ጽሑፍ እንዳጋራችሁ ያደረገኝ ግን የሙዚቃ ኮንሰርቱ መከናወን ሳይሆን ዲጄው ከጭፈራው በኋላ ለማዲያው የሰጠው እጅግ በጣም አስገራሚና ለአንድ አማኝም እጅግ አሳዛኝ የሆነ ቃለመጠይቅ ነው።

ጋዜጠኛዋ እንዴት ነበር ኮንሰርቱ? በሳዑዲ ታሪክ የመጀመሪያ እንደመሆኑ ምን ፈጠረብህ? የመፈቀዱ ምስጢርስ ምንን ያሳያል? አለችው፦

ዲጄው በከፍተኛ ደስታና መደነቅ ውስጥ ሆኖ መመለስ ጀመረ፦

"ይህ እጅግ በጣም ያስደነቀኝ ታሪክ ነው... በሳዑዲ አረቢያ ሴትና ወንድ አብረው ሲጨፍሩ ማዬት አስባችሁታል... እንዴት ደስ ይላል!? ገና ደሞ ወደፊት ብዙ ብዙ ነገር ይፈቅዳል ብለን እንጠብቃለን... ይህ መበረታታት ያለበት ጥሩ ጅምር ነው..."

ዲጄ ዴቪድ ጉታ "ገና ወደፊት ብዙ ነገር ይፈቀዳል.." ያለው ምን እንደሆነ መንገር አንባቢን ማድከም ነው። የሆነ ሆኖ ምዕራባውያን ትንሽ ቀዳዳ ሲያገኙ ከሰይጣን የባሰ መጥፎ ድርጊታቸውን ወደ አንዲት ሀገር እንዴት እንደሚያስገቡት የዚህን ሰው ንግግርና የፊት ሁኔታ አይቶ ብቻ መረዳት ይቻላል።

ዲጄው በዓለም ደረጃ ታዋቂ ነው ሌላ የትም ሀገር ዞሮ ያስጨፈረውና ራቂት ያስደነሰው ለሱ በቂ አይደለም ሳዑዲም ወደዚህ የአደባባይ መጠጥና አጉል ጭፈራ መቀላቀል አለባት ማለት ነው!? በአጋጣሚ በሸሪአ የምትተዳደር የሙስሊም ሀገር ሆና እንዲህ አሉ እንጂ የክርሥትያን ሀገርም ሆና በሳዑዲ ልክ ጥብቅ ህግ ቢኖራት ዲጄዎቹ ይሄን ከማድረግ ወደ ኋላ አይሉም ነበር።

ዓለማችን ለሙስሊምም ለክርሥትያኑም ከወትሮው በተለዬ ሁኔታ እየከፋች ነው። የአንዱ መኖር ለአንዱ አስፈላጊ የመሆኑን ያህል ያንዱ መርከስም ለሌላው መርከስ ነው። ሰሞነኛውን ነገር ሁሉ ላስተዋለና መንፈሳዊ እውቀት ላለው ሰው በምድራችን ላይ ምን እየመጣ እንደሆነ... ከዛስ ምን እንደሚከተል ለመተንበይ ግልጽ ነው!

ይህ በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ቀደምት እንደታዩት እና በወንጀላቸው የተነሳ ከምድረገጽ እንዲጠፉ የተበየነባቸው ህዝቦች ዓይነት በአደባባይ 'ግልጽ ሀጢያት' የሚሰራበት ዘመን ነው። ፈጣሪ መልካም እሴቶቻችንን፣ ባህላችንን እና እምነታችንን ይጠብቅልን።

©️ Yenus Muhammed

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጦርነቱን ሃማስ ነዉ የጀመረዉ እያሉ በሙስሊሙ ላይ የሚያላግጡ እና የሚሳለቁ አሪፍ ማብራሪያ በአማረኛ

4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ይህ የአልጀዚራህ ጋዜጠኛ ከደቂቃዎች በፊት ከጋዛ የቀጥታ ስርጭት እያስተላለፈ ሳለ፤ ከቆይታዎች በኋላ ሚስቱ፣ ትልቁ ልጁ፣ ትንሹ ልጁና ሴት ልጁ እስራኤል ባዘነበችው የቦምብ ጥቃት መገደ'ላቸውን ሰማ።

አላህ የዚህችን አረ'መኔ መጨረሻዋ ያድርገው።

የስንቱን ቤተሰብ ጨረሰች፣ የተወለዱ ህፃናት ሳይቀሩ ቀጠፈች፣ ህልማቸውን አቀጨጨች፣ ህፃናት ያለ ወላጅ፥ ወላጆች ያለ ጧሪ ቀባሪ እንዲቀሩ አደረገች። አላህ ውርደቷን አፋጥኖ መጥፎ ፍጻሜዋን ያሳየን።

https://ummalife.com/post/184455

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ለሸሀዳ የተቀሰረች ጣት!

ከፍርስራሽ መሐል ቦግ ብላ የምታበራ!

የእሳት አሩር ያላጠፋት የድሮን ቦንብ ያላደበዘዛት አመልካች ጣት!

Mahi Mahisho

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nuredin Idriss Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group