mayd set kiyar Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

ወስን

~

በጫትና በመጠጥ ሱስ ቤትህን እያፈረስክ፣ ልጆችህን እየበተንክ፣ የራስህንም ሆነ የቤተሰብህን ጥሪት እያወደምክ ያለኸው ወገኔ ሆይ! አይበቃም ወይ? እስከ መቼ ቁልቁል እያምዘገዘገህ ባለ ደባል ሱስ ተሸንፈህ ትኖራለህ? ሰው እንዴት የሰው እጅ ጠባቂ ሆኖ ይቅማል? ሰው እንዴት ይህንን የአህያ ሽንት የመሰለ እር.ኩስ መጠጥ ይጠጣል? ሰው እንዴት በገዛ ፈቃዱ ቀጥ ብሎ ወጥቶ እየተንገዳገደ ይመለሳል? ግዴለህም አላህን ፍራ! ለጤናህ አስብ። ለቤተሰብህ አስብ። ለትዳርህ አስብ። ለልጆችህ አስብ። በየሰው ቤት እየተንከራተቱ ገንዘብ ለሚልኩልህ አስብ። ስንት መከራ፣ ስንት ፈተና፣ በረሃ፣ እሳት፣ የሰው ፊት፣ ... አይተው፣ አሳር በልተው የሚልኩትን ገንዘብ ለማይረባ ቅጠል ስታውለው አያሳዝኑህም? ከምንም በላይ ደግሞ ለኣኺራህ አስብ። ወላሂ ከቆረጥክ ማቆም ይቻላል። ብቻ አንተ ወስን። ከዚያም ሰበብ አድርስ። ከልብ ካለቀሱ እምባ አይገድም።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

15 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

የአላህ ከአንተ ውጭ ማንም የለኝና ብቻየን አትተወኝ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

"ለመጨረሻ ጊዜ ያገኘሁት ከ20 አመታት በፊት ነበር። የእኔ የእርሱም ነፍስ ስለ መስጂደል አቅሳ ፊዳ ይሁን። ልጄ! ለተመኘውና ለተሳካለት ሸሂድነት እንኳን ደስ ያለህ"

የሸይኽ ሷሊህ አል አሩሪ ወላጅ እናት

Mahi mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

ምን አይነት ተአምር ነው በጀሊሉ!

የፍልስጤም ህዝብን ለመደገፍ በየመን ዋና ከተማ ሰነዓ የሰው ማዕበል ሲታይ ውሏል "እስከ ድል ድረስ ከእናንተ ጋር ነን ... እና አሜሪካ አታቆመንም።" ብለዋል የመኒዎች::

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group