UMMA TOKEN INVESTOR

yimam hasen shared a
Translation is not possible.

ከዛሬው ጉባኤ የወጣ የጋራ ስምምነት መግለጫ!

🔴 በጋዛ ሰርጥ ላይ ያለውን የእብደት ጦርነት ለማስቆም ታሪካዊ፣ ልዩ እና ቆራጥ ውሳኔ ወስዷል።

🔴 በጋዛ ሰርጥ ላይ ለ17 አመታት የቆየውን ከበባ ለማንሳት ውሳኔ ሰጥቷል።

🔴 የራፋህ ድንበርን በቋሚነት በመክፈት፣ ለነዳጅ፣ ለእርዳታ እና ለህክምና ቁሳቁሶች ምቹ መተላለፊያ እንዲሆን ተወስኗል።

🔴 የጋዛ ሰርጥ መልሶ ግንባታን የሚያግዝ ፈንድ የጋራ ጥምረት በአስቸኳይ በማቋቋም ከ41 ሺህ በላይ ሙሉ በሙሉ የወደመ መኖሪያ ቤቶችን እንዲሁም ከ222 ሺህ በላይ በከፊል የወደሙ መኖሪያ ቤቶችን የመንግስት መስሪያ ቤቶችን፣ መስጊዶችን፣ ቤተክርስትያኖችን፣ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመገንባት የወሰነ ሲሆን ይህን የፈፀሙ የጦር ወንጀለኞችን ለፍርድ ለማቅረብ እና ለአለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች እና ለሚመለከታቸው ፍርድ ቤቶች ለማቅረብ የአረብ እስላማዊ የህግ አካል ለማቋቋም ተወስኗል።

🔴 የወራሪዋ አምባሳደሮች ከአረብ እና ሁሉም እስላማዊ ሀገራት ማባረር ፣የሀገራቸውን አምባሳደሮች በመጥራት እየተፈጸመ ላለው ወንጀል እና እልቂት ምላሽ እና ይህንን ወራሪ ሙሉ በሙሉ ቦይኮት ለማድረግ ተወስኗል።

🔴 ወራሪውን ከፍልስጤም ግዛት ማባረር፣ ወረራውን ማስቆም እና እየሩሳሌም ዋና ከተማዋ በማድረግ የፍልስጤም ሀገርን ለመመስረት ስምምነት ላር ተደርሷል።

የሙሐመድ ትውልድ From Ultra palestine

#palestine

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
yimam hasen shared a
Translation is not possible.

#ተጨማሪ

ልክ በዚህ ሠዓት በእንግሊዟ ለንደን ከተማ እየተደረግ ያለው ሠልፍ የእንግሊዝን መንግስት ጭምር ያሰጋ በርካታ ጦር በተጠንቀቅ እንዲያቆም ያደረገ ሆኗል::

የእንግሊዝ መንግስት ሰልፉን አልፈቀድኩም ብሉ ለማገድ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ዛሬ በለንደን ከአንድ መቶሺ በላይ ህዝብ ለፍልስጤማውያን ድጋፉን ለማሳየት በነቂስ ወጥቶ ለንደንን የመን አስመስሏታል::

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
yimam hasen shared a
Translation is not possible.

ሞት እንደ ተጠራ እንግዳ እየጠበቁ ምሸግ ለይ ቁጭ ያሉት ሙጃሂዶች መላው የአለም ጦር ቢሰባሰብ ሊያሸንፏቸው አይችሉም በአፍጋኒሰታን በአይናችን አይተነዋል 22 አገሮች በአለም በኢኮኖሚ በጦር ሃይል ተላላቅ ተብለው የሚጠሩ በአሜሪካ ታጀበው 300.000 ወታደር አዘጋጀተው 20 አመት ተዋግተው በመጨረሻ መሳሪያቸው አሰረክበው ሸሸተዋል

ዛሬም በጋዛ ምድር ይደገማል 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✌🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

Send as a message
Share on my page
Share in the group
yimam hasen shared a
Translation is not possible.

⚠️🔞⚠️

የፍልስጤም ሚዲያ፡-

በጋዛ የሚገኘው የሺፋ ሆስፒታል መግቢያ በሚሳኤል ተመትቷል።😭😭😭😭😭

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
yimam hasen shared a
Translation is not possible.

ሰበር ዜና | የእስራኤል ጦር: በጋዛ ሰርጥ ሰሜን በነበረው

ውጊያ 4 መኮንኖች ተገደሉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group