UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

❝ 🇵🇸 በፍልስጤም ወይም በአረቡ አለም ከአይሁዶች ጋር ችግር ኖሮብንም አያውቅም። ችግሩ የጀመረው ከወደ አውሮፓ ነው። እነሱ (አይሁዶች) 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 ከእንግሊዝ ፤ 🇫🇷 ከፈረንሳይ ፤ 🇪🇸 ከስፔን ፤ 🇩🇪 ከጀርመን ተባረሩ። ሁሌም አይሁዶች አውሮፓ ስታባርራቸው ወደኛ ምድር ይመጡና እዚህ በሰላም ይኖራሉ። ሀይማኖታዊ ስርአቶቻቸውን ይተገብራሉ በንግድ እና ለህዝብ አገልግሎቱ የሚሰጡ የጠበቃ አይነት ሙያዎች ላይም ንቁ ተሳታፊ ነበሩ።❞

❝ችግር መፈጠር የጀመረው እነሱ ወራሪ ሀይል መሆን ሲጀምሩ ነው። (ነገሩ) የአይሁዶች ጥያቄ ሳይሆን ወረራ ነው። ወረራው ካበቃ የኛም ችግር ያበቃል። በመላው አለም የሚገኙ ወረራውን የሚቃወሙ እና የፍልስጤማውያንን የመቃወም እና ነፃ የመሆን መብት የሚደግፉ ብዙ አይሁዶች እንዳሉ እናውቃለን።❞

🇵🇸 #ከሐማስ መሪዎች አንዱ ኦሳማ ሀምዳን

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ቃለ መጠይቅ ላይ በሰጠው ምላሽ

"የወራሪዋ ጦር ከሀያ ሰአታት ጥቃት በኋላ መሳሪያና ወታደራዊ አልባሳትን በአሽሺፋእ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ውስጥ በማስቀመጥ የእኛ ተዋጊዎች እዚያ እንደሰፈሩ በማስመሰል የተዛባና ከዕውነት የራቀ ቅጥፈትን በማሰራጨት ላይ ይገኛል።

እኛ አስቀድመን ተናግረናል ጠላት ከዚህ በፊት በአር-ራንቲሲ ሆስፒታል እንዳደረገው ዓይነት ቲያትር ሊሰራ መዘጋጀቱን አስጠንቅቀናል።

ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ ከአለም ጤና ጥበቃና ከቀይ መስቀል የተውጣጣ ኮሚቴ በስፍራው እንዲገኝና አካባቢውን እንዲፈትሽ በአሽሺፋእ ሆስፒታል ውስጥ ምንም ዓይነት ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንደሌለ በዓይናቸው እንዲመለከቱና የወራሪውን ጦር ውሸት እንዲያረጋግጡ ደጋግመን ጠይቀን ነበር።

የሆነው ግን ያሳፍራል የደረሰበትን ኪሳራና እየደረሰበት ያለውን የጦር ሜዳ ጥቃት ለመሸፋፈን በንፁሐን ላይ ብትሩን እያዘነበ ይገኛል።

#gaza

Ⓒsherefa

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

😭😭😭😭 ያረብ ነስርህን🤲

በጋዛ አልሺፋ ሆስፒታል ከጊዜ ገደብ ቀደም ብለው የተወለዱ 39 ህፃናት ይገኛሉ በእስራኤል እምቢተኝነት የነዳጅ አቅርቦት በመቋረጡ ጄኔሬተር የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት በማቆሙ ህፃናቶቹ ከኢንኩቤተር ለመውጣት ተገደዋል

እስካሁን ሁለት ህፃናት በኦክስጅን እጥረት ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በቀጣይ ሰአታት የነዳጅ አቅርቦት ካልተገኘ ቀሪዎቹም ህይወታቸውን ሊያጡ እንደሚችሉ ዶክተሮች አሳስበዋል

ስለ እንስሳት መብት የሚያስተምሩን ምዕራባውያን ግን የፍልስጤም ህፃናትን ህይወት ታደጉ ጥሪ እስካሁን ምላሽ አልሰጡም

ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ

Ⓒahmed

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Mame shared a
6 month Translate
Translation is not possible.

☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️

💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟

"የኔ ሞት ፍፃሜ አይደለም ፥ከኔ ቀጥሎና

ከዚያም ለጥቆ ያለውን ትውልድ መጋፈጥ

ይኖርብሀል ፤ ህይወቴ ከመታነቂያዬ ይረዝማል።"

ዑመር ሙኸታር

💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟

#gazagenocide

#israelaterroriststate

#free 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸PALESTINE

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ይሄ ሰውየ የሚያወጋው ብቻ ከልቡ ከሆነ ወደ አላህ መንገድ እየተመለሰ ይመስላል ❗️

#breaking

ልዑል አልጋ ወራሽ፡ በአካባቢው ያለውን ፀጥታ፣ ሰላም እና መረጋጋት ማምጣት የሚቻለው ወረራ ከበባ እና ሰፈራ በማስቆም፣ የፍልስጤም ህዝቦች ህጋዊ መብቶችን በማረጋገጥ እና ነጻ አገራቸውን ምስራቃዊ እየሩሳሌምን ዋና ከተማዋ ያደረገች ሀገረ ፍልስጤም በመመስረት ነው።

Ⓒየመሀመድ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group