UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I don't know about me but Allah know

Translation is not possible.

አሳዛኝ ታሪክ  ። እናቴን ማን ነው የሚገዛኝ ?

💞ኡሚ ኡሚ ኡሚ 💞

አንድ ወጣት በጣም ቆንጆ የሆነች ልጅ ይወድና  ለጋብቻ ያጫታል ከተጫጩ  በኃላ ግን ግልፅ  በሆነ አረፍተ ነገር እናቱን እንደማትወዳት እና  አብራቸው መኖር እንደማትፈልግ ትነግረዋለች ።

እሱን  ብትወደውም እናቱን ግን ልትወድለት አልቻለችም እናቱም

በእድሜ የገፉ ስለነበሩ ልጂቷ  ብዙ ታስቸግራቸው ጀመር።

ከዛም ልጅ እንደማያገባትና እንደሚለቃት አስረግጦ ሲነግራት ልጂቱ ልጁን  ስለምትወደው ደነገጠች እንደምታስተካክልና እናቱን እንደምታከብር እንዲያገባት ተማፀነችው።

ልጁም ካስተካከልሽ ብሎ እሽ አላት ከዛም የሰርጋቸው ቀን ደረሰ ምሽቱ ላይ ሠዎች በተሰበሰቡበት መሐል እናቱ ተጋባዥ እንግዶችን  ለማስተናገድ በደስታ ሽር ጉድ ሲሉ

ሙሽሪት በንዴት ይህችን አሮጊት እናትክን ወዲያ በልልኝ አታሳየኝ ከቻልክ እንደውም ሽጣት አለችው።

ልጁም ፈገግ ብሎ ተነሳና ሰዎች ከተሰበሰቡት መካከል

እናቴን ማን ነው የሚገዛኝ "ለ 3 ጊዜ በተከታታይ ማለት ጀመረ

እናቱም ከልጃቸው አንደበት የሰሙትን ማመን  አቃታቸው ማዘንና ማልቀስ ጀመሩ እንግዶቹን በጣም  ተገረሙ አዘኑ ከዛም ሙሽራው ወደ ሙሽሪት ዘወር አለና

"አየሽ እናቴን ማንም ሊገዛት አልቻለም

ለምን  እንደሆነ ታቂያለሽ? ምክንያቱም እናት ውድ ነች እናቴ ከምንም በላይ ውድ ነች ዋጋ አይተምናትም እኔ ግን

እናቴን እገዛታለው አንችን ደግሞ ሸጨሻለው

ፈትቼሻለው በማለት የሰርጉ ቀን ቀለበቱን  ከፊቷ ላይ በመወርወር ትቶላት እናቱን ይዞ ሲወጣ ወዲያው ከእንግዶቹ አንዱ ተከተለውና እንዲህ  አለው "

ለሴት ልጄ ከአንተ የተሻለ ጥሩ ልጅ

አላገኝም ፍቃደኛ ከሆንክ ልጄን ልዳርልክ

ብሎት ልጁን ይዞ ወደ ቤቱ ወሰደው ልጁም የዛን ሰው ልጅ ሲመለከታት እጅግ ውብና አደበኛ ነበረች አገባትም ለባሏም ሆነ ለባሏ እናት ፍቅሯን ያለ ገደብ ትሰጣቸውና ትንከባከባቸው ጀመር።

የወለደቻት እናቷ እስክትመስላት ድረስ

የሚጠበቅባትን ሁሉ መወጣት ጀመረች።

መልካምና  ደስተኛ የሆነ ህይወት ይኖሩ ጀመር።

አንድን ነገር ለ አሏህ ብሎ የተወ አሏህ የተሻለውን ይወፍቀዋል

እህቴ ከታሪኩ ብዙ ቁምነገሮችን ተማሪበት፣ ለጓደኞችሽም አጋሪው።

"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አላህ እንደነሱም አይነት ባሮች አሉትኮ ጥራት ይገባው

ወራሪው የጋዛን መሬቱን ለቀው እንዲወጡ ቤታቸውን ያላቸውን መሰረተ ልማት ባጠቃላይ በአየር ድብደባ እያወደመ የጦፈ ጥቃት ይዟል እነሱ ደሞ በዚሁ ጦርነት ነበልባል መሀል የሂፍዝ መድረሳቸውን ጀምረዋል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የአልቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳ ዛሬ በሰጠው መግለጫ "ጉዳዩ የጥንካሬና የብዛት አይደለም" በማለት ንግግሩን ይጀምራል።

የናዚ ጽዮናውያን በሕዝባችን ላይ እየፈጸመ ያለውን አረመኔያዊ ጥቃት ቀጥሏል። ጦር ሜዳ የሚደርስበትን ኪሳራ ለመሸፈን በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተለይም ሴቶችና ሕጻናትን በጭፍን የበቀል እርምጃ እየወሰደ ይገኛል።

ባለፉት አስር ቀናት በአካባቢው የሰፈሩትን የጠላት ጦር ተጋፍጠን 180 ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉና በከፊል ማውደም ችለዋል።

ሙጃሂዶቻችን በአል-ያሲን 105፣ የስትሮብና በታንዶም ሚሳኤሎች የጽዮናዊያኑን ተሽከርካሪዎች ማውደማቸውን ቀጥለዋል። በዚህ ኦፕሬሽን ብዙ የጠላት ጦርን ገለው አብዛኞቹ ሙጃሂዶቻችን በሰላም ተመልሰዋል።

ጠላት በጋዛ ሰርጥ በሰሜንና በደቡብ ያደረገው ዘመቻ አልተሳካለትም ወደፊትም አይሳካለትምም። ጥቃቱን ቀጥሎ ከጋዛ ሰርጥ ወደሌሎች አካባቢዎች ከተንቀሳቀሰ ይበልጥ ኪሳራውን ይከናነባል።

እርቁ ቅንነታችንን አረጋግጧል። በምላሹ የጠላቶቻችን አመራሮች ወታደራዊና ፖለቲካዊ ቃል አቀባዮች ዋሽተዋል።

ሙጃሂዶችንን የማስወገድ የጠላትን ተደጋጋሚ ጉራ ለንግግር ፍጆታ እንጂ በተግባር እንደማይሳካ አሳይተናል። አሳዛኝ ሽንፈቶቹ የመጨረሻው ክስተት በእየሩሳሌም መሃልና አካባቢዋ ተረጋግጧል።

ከጦርነቱ መጀመሪያ አንስቶ በተናገርነው ቅድመ ሁኔታ ካልሆነ በቀር አንድም እስረኛ አይፈታም።

ፅዮናዊቷም ሆነች የእርሷ ደጋፊና ተባባሪዎች ያለ ድርድርና ያለኛ ፈቃድ እስረኞቻቸውን በህይወት ሊወስዱ አይችሉም።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አልሞ ተኳሽ የወራሪዋ ወታደር ነው። በጋዛ ሰርጥ በመንገዱ ያገኘውን ህፃናትና ሴት ሳይለይ ሰላማዊ ሰዎች ላይ የእሳት አሩሩን እየተኮሰ የሰርጉን ዕለት አስታውሶ ግርግዳው ላይ ልብ ቅርፅን ከነቀኑ በፓርከር ፅፎ save the date የሚል ጥቅስን አሰፈረ።

እነሆ ከነጓደኛው በቀሳሞች ተገድሎ ጀናዛው ወደ ፍቅረኛው እቅፍ በከረጢት ተጠቅልሎ ተላከ።

መልካም ጋብቻ ብለናል። አላሁመ ዚድ ወባሪክ።😂

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

‏يا الله ..

أنت المطّلع على إخواننا في غزة، العليم بأحوالهم، المحيط بهم

اجتمع على عبادك برد وقصفٌ ودمار

أنزل يا رب رحمتك عليهم وحفّهم بألطافك

اللهم إنهم عراةٌ فاحملهم

اللهم إنهم بدون مأوى فآوهم

اللهم إنهم يرتجفون بردًا فأدفئهم

اللهم إنهم مغلوبون فانتصر لهم

Send as a message
Share on my page
Share in the group