UMMA TOKEN INVESTOR

የዝምታ ጣዕም قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة
ኢንተርኔት ከአለም ጋር መገናኛ እንጂ ከአለማቱ ጌታ ጋር መገናኛ አይደለም!
 
አለም ሁሉ ቢተባበር የአላህን በር መዝጋት አይችልም!
ያ ረቢ! ጋዛዎችን እርዳቸው🤲🤲🤲
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
የዝምታ ጣዕም قام بمشاركة
2 سنوات ترجم
لا يمكن الترجمة
share
تنبيه
 
ሶስት ቀን ብቻ በመፃም ወሩን በሙሉ ይፁሙ !!
አያመልቢድ (أيام البيض) ከነገ ቅዳሜ ረቢዑል አል አኺር 13 ጀምሮ እስከ ሰኞ ረቢዑል አል አኺር 15 (ሰኞንም ጨምሮ በተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሆን)
 
1, የቻለ ይፁም!
2, ያልቻለ ደግሞ ሌሎችን ያስታውስ!
አሏህ መልካምን ነገር ያቅልልን!!
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
የዝምታ ጣዕም قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة
#umma_life__ በቀላሉ__Follower__እናሳድግ
#ሙሉውን_ Step_ቀድመው_ያንብቡ!
 
 
1 ፕሮፋይላችሁ ላይ ገብታችሁ ከላይ በቀኝ በኩል ያለውን ነጠብጣብ በመንካት #profile_link አችሁን copy አድርጉ
2 ከዛ እዚህ ፓስት ስር ገብታችሁ comment ላይ past አድርጉት
3 ለምሳሌ የኔን አካውንት https://ummalife.com/Mamekamil
4 ኮመንት ላይ ያሉትን ሁሉንም ሊንክ በመንካት follow አድርጉ!
5 follow አድርጋችሁት ያልመለሰ ሰው Replay አድርጉለት
6 ይህን post ሼር ማድረግ ግዴታ ነው ካልሆነ ፓስቱ ይደበቃል!!
Mohammed Kamil | UmmaLife

Mohammed Kamil | UmmaLife

Mohammed Kamil: Mohammed Kamil. Nikname: @Mamekamil | One Ummah — One Network - was created as a response to the Internet technology needs of Muslims and all adherents of traditional value
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
የዝምታ ጣዕም قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة
የጁሙዓ እና የጀማዓ ሶላት ግዴታነት
 
 
ወደፊት በሚመጡት ማስረጃዎች መሰረት የጁመዓ ሶላትና የጀመዓ (የህብረት) ሶላት በወንዶች ላይ ግዴታ ነው፡፡
1. አላህ እንዲህ ብሏል፡- እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዕለተ ጁሙዓ ለስግደት ጥሪ (አዛን) በተደረገ ጊዜ ፣አላህን ለማስታወስ (የዕለቱን ኹጥባ(ንግግር) ለማዳመጥና ሶላት ለመስገድ)ተንቀሳቀሱ (ሂዱ)፡፡ መሸጥንም ተው፡፡የምታውቁ ከሆናችሁ ይህ ለናንተ መልካም ነው፡፡
(አል-ጁሙዓ፡ 9)
 
2. ነቢዩ ✵ እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹በቸልተኝነት ሦስት የጁሙዓ ሶላቶችን የተወን ሰውአላህ በልቡ ላይ ያትምበታል፡፡(አሕመድ የዘገቡት ሐዲስ)
 
3. ነቢዩ እንዲህ ብለዋል፡-‹‹ሶላት እንዲትቆምና ከዚያም ምክንያት ሳይኖራቸው እቤታቸው የሚሰግዱ(መስጂድ መጥተው የማይሰግዱ) ሰዎችን ሄጄ ላቃጥልባቸው በእርግጥ አስቤያለሁ፡፡(በኻሪ የዘገቡት)
 
4. ነቢዩ እንዲህ ብለዋል :« አዛን ሰምቶ ለሶላት መስጊድ ያልመጣ ሰው ምክንያት ያለው ካልሆነ በስተቀር ባለበት የሚሰግደው ሶላቱ ዋጋ ቢስ ነው፡፡»(ለምሳሌ ፍርሃትና በሽታን ይመስል) (ኢብኑ ማጀህ)
 
5. አንድ አይነ ስውር ሰው ወደ ነቢዩ መጣና ወደ መስጂድ መርቶ የሚወስደኝ የለኝም ብሎ የአላህን መልዕክተኛ መቅረት እንዲፈቅዱለት ጠይቆ ፈቀዱለት፡፡ዓይነ ሥውሩ ሰው አስፈቅዶ ወደ መጣበት ዞሮ ሲሄድ ነቢዩ ጠሩትና ፡-"አዛኑን ትሰማለህ?" አሉት፡፡ አዎን እሰማለሁ አላቸው፡፡እንግዲያውስ ጥሪውን አክብረህ ተገኝ ብለውታል፡፡(ሙስሊም የዘገቡት ሐዲስ)
 
6. «ነገ ሙስሊም ሆኖ አላህ ዘንድ መቅረብ የሚወድ ሰው ጥሪ በተደረገበት ሁሉ እነዚህን አምስት ዕለታዊ የግዴታ ሶላቶች በትጋት ይስገድ፡፡ አላህ ለነቢያችሁ መሪ(ቅን) ጎዳናዎችን የደነገገላቸው ሲሆን ሶላቶቹ ከቅን ጎዳናዎቹ ዉስጥ ናቸው፡፡ ከመስጂድ ቀርቶ እቤቱ እንደሚሰግደው ሰው እቤታችሁ ከሰገዳችሁ የነቢያችሁን ፈለግ (ሱና) ትታችኋል ማለት ነው፡፡የነቢያችሁን ፈለግ መከተል ከተዋችሁ ደግሞ(ohwam)
image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة
በጭንቀት ላይ ያለች ነፍስ ሁሉ ከጭንቅ ነፃ የምትሆንበት
ውብ ጁመዓ ይሁንልን
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة