UMMA TOKEN INVESTOR

Обо мне

طوفان الأقصى يا حي يا قيوم برحمتك أستغيث، أصلح لي شأني كله، ولا تكلني إلى نفسي طرفة عين. اللهم لا حول لي ولا قوت إلا بك، اللهم إني توكلت عليك. إنما أشكوا بثي وحزني إليك.

Перевод невозможен
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
Перевод невозможен
ዛሬ በሪያዳችን በሚደረገው የአረብና ሙስሊም ሃገሮች ስብሰባ “ጦርነቱ እንዲቆም ጥሪ እናደርገለን” ከሚል ልፍስፍስ መግለጫ ያለፈ “ወራሪ ኢስራኢል በ 24 ሰአት ውስጥ ጥቃቷን ካላቆመች በጦር ሃይላችን ገብተን የወራሪ ኢስራኢልን እጅ እንቆርጣለን፣ አንድ ቀን ብቻ ሰጥተናል “ የሚል ነገር እንሰማ ይሆን ?
 
በወታደራዊ ሃይል ሲዝቱ የነበሩ ቱርክና ኢራንስ ምን ይሉ ይሆን ?
 
ገምቱ
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
Перевод невозможен
“የአረብና የሙስሊም ሃገራት” መሪዎች በፍልስጤም ጉዳይ ዛሬ ቅዳሜ ኖቬምበር 11 በሪያድ ሊሰበሰቡ ነው።
——————————-
በጣም ፈጥነዋል ፣ 10 ሺ ንፁሃን ጋዛውያን ብቻ ናቸው የተገደሉት 100 ሺ እስኪሞሉ ቢጠብቁ ይሻል ነበር። የሆነ ሁኖ ተሰብስበው የሚሉትን ሰምተን ተግባሩንም አይተን ወይ የልባችንን ቁስል ያሽሩልናል ወይም የበለጠ ያቃጥሉናል
image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
Перевод невозможен
አሜሪካ አውሮፓ ኢስራኢል ተባብረው ሐማስን ለማጥፋት እየተዋጉ ብቻ ሳይሆን ሐማስን ካጠፉ ቡሀላ ጋዛ እንዴትና በማን ትተዳደር በሚል እየተመካከሩ ነው።
 
እነሱ በሰው ሃገር በሙስሊም ሃገር ገብተው በማንና በምን መልኩ ማደርና መተዳደር እንዳለበት ይማከራሉ። ሙስሊሙ አለም ኩራት የሆኗቸውን ወንድሞቻቸውን ሙጃሂዶችን ከድተው ለጠላት አሳልፈው ሰጥተው ተኝተዋል።
 
ያ አሏህ አማና እንዳታሳፍረን ሐማሳችንን በጠላቶቹ ላይ ያልታሰበ ፣ ያልተገመተ የውስጥና የውጭ ጠላቶችን አንገት ለዘላለሙ የሚያስደፋ ፣ የባሪያዎችህን አንገት ለዘላለሙ ቀና የሚያደርግ ድልን ስጣቸው።
 
አሏህ አደራ ሐማስን አደራ።
—————————————
 
ዱዐ ሳደርግላቸው ወይ ከተለያዩ ኹጥባዎች የሚደረግላቸውን ዱዓ ስሰማ በጣም እረጋጋና ቆይቼ በጣም እፈራላቸዋለሁ እጨነቅላቸዋለሁ።
 
እነሱ እየታገሉ ያሉት ለኛው ክብር ነው።
 
ያ الله ሐማስን ላንተው አደራ ሰጥተናል።
image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе
Перевод невозможен
ይችን ድንቅ ኢላማ ተመልከቱ
12 просмотров
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе