UMMA TOKEN INVESTOR

Tentang saya

አላማችን በሲህርጅን ባይንናስ የታመሙ ሽርክና ፀበል እዳይሄዱ በቁርአን ፈውስ ብቻእዲጠቀሙ ማመላከት ከቁርዓን ለሰዎች መድሀኒትና እዝነት የሆነ ቁርዓን አውርደናል https://telegram.me/quranhikimina https://www.facebook.com/profile.php?id=100050502608922&mibex

Terjemahan tidak mungkin.
ለዱንያ ለአኺራም ልጆች አላት
 
ዱንያ ፊታን አዙራ እየሄደች ነዉ
አኺራ ፈታን ዙራ እየመጣች ነው
 
ለሚሄደዉ ትተህ ለሚመጣዉ ስራ
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.
በጣም ደስ የሚል ሁላችንም የሚመለከት ኹጥባ ነው ይደመጥ
ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም - (242)የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ ፈጅር ሰላትን በአግባቡ ለመስገድ አጋዥ ነገሮች (2) - ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም - (242)የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ ፈጅር ሰላትን በአግባቡ ለመስገድ አጋዥ ነገሮች (2) - ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
34:39
Tambahkan pada audio saya
Muat turun
image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.
image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.
«ልዩ ሴቶች በሴቶች የሙሐደራ ድግስ!
 
የኡማው የወደፊት እጣ ፈንታ በዋነኝነት የሚወሰነው በሴቶች እንደመሆኑ፣ ለሴቶች ዳዕዋ ልዩ ትኩረት በመስጠት በከተማችን አዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች የሴቶችን ዳዕዋ ለማነቃቃት ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን እነሆ ልዩ የሴቶች በሴቶች የዳዕዋ መድረክ እንዲሳተፉ ስንጠራዎ በደስታ ነው።
 
ቦታ:– ሙስዓብ መስጂድ አለም ባንክ አደባባይ አካባቢ
ቀንና ሰዓት:– የፊታችን እሁድ ሕዳር 30፣ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
 
" እህቶችና እናቶች እንዳያመልጣችሁ!"»
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.
የጓደኝነት መስፈርት
 
ሙፈሲር ኢብኑ ጁዘይ አልጙርናጢ እንዲህ ይላሉ፤
 
🏷ጓደኛ ሰባት መስፈርቶችን ሊያሟላ ይገባል
 
3⃣ አስተዋይ ሊሆን ይገባዋል! ሞኝን ጓደኛ ማድረግ ትልቅ አደጋ ነው።
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan