UMMA TOKEN INVESTOR

Ahmed Kemal shared a
Translation is not possible.

ወላሂ አንብቡና ሼር አርጉ 👌

ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ አልጋ ያዘጋጅለታል።

2. ረሰል(ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱ.ወ ፊት ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።

3. እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል (ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።

4. ይህ መልእክት በ አላህ ፍቃድ በቀጣይ 7 ቀናት ቢያንስ 5 ሚልዬን ሰዎች እንዲዳረስ ዱአ እያደረግን ነው።

እባክዎን ይህን መልእክት ለ ቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎትና ላሚያውቅዋቸው ሁሉ በማስተላለፍ ከተትረፈረፈው የአላህ ምንዳ ተጠቃሚ ይሁኑ።

*እርስዎ ቁርአንን ሲይዙ ሰይጣን ራሱን ያመዋል።

*ሲከፍቱት ይወድቃል።

*እያነበቡት ሲያይ ራሱን ይስታል።

*ይህንን መልእክት ሊያስተላልፉ ሲያስቡ ላማዳከምና ለማስነፍ ይሞክራል።

እኔ አሸነፍኩት ምክንያቱም ለእርስዎ መላክ ችያለሁ።

5. እባክዎን ሸይጣንን ያሸንፉና ይህንን መልዕክት ጠቃሚ ነው ብለው ካመኑበት ሼር!!

ለ አላህ ብላችሁ share አርጉ 🙏🙏

Send as a message
Share on my page
Share in the group

ስለ ቀ#ሳሞ#ች ልንገርህማ የሚበሉትን ላውጋህ የቀን ውሏቸውን ላጫውትህ።

  የሚመገቡት በቀን አንዴ ነው። በርሀብ የተቃጠለ ሆዳቸውን ቁራጭ ቂጣ በኪያር እያጠቀሱ አንጀታቸውን ያርሳሉ። ካጡም መሬቱን በውሀ አርሰው አፈሩን ለውሰው አንድ ሁለት ይጎርሱና ግማሽ ብርጭቆ ውሀ በላዩ ላይ ይቸልሱበታል። አፈር ነው ያልኩህ ልብ በል።

እረፍት የለም። ከተኙም ለ2 ሰዓታት ነው። እሱንም በቅጡ አይደለም። ተቀደም ሲባል ለበይክ እያሉ ይነቃሉ። ሲታዘዙ ወይ ፍንክች መርሀባ ነው። ለነፍሳቸው አይሳሱም። ለወንድሞቻቸው አይሰስቱም። የለበሱትን የሚቀይሩበት በደም የተጨማለቀ ገላቸውን የሚያፀዱበት ጊዜ ሩቅ ይሆናል አንዳንዴ። መርሀቸው አንድ ነው ድል አሊያም ሸሂ#ድ#ነት።

ጥቂት ፋታ ሲያገኙ ቁርአናቸውን ከኪሳቸው አውጥተው የአላህን ቃል ያነባሉ። ለሊቱን በሰላት ያነጋሉ። ሱጁድ ወርደው ያረቢ ይሉታል። አላህ አላህ እያሉ ስሙን ይደጋግሙታል። ማረን እያሉ ይማፀኑታል። አጀብ የናንተስ ነገር አኗኗራችሁም አሟሟታችሁ ያስቀናል።

ጦር ሰብቄ አልዘመትኩም

ስንቅ ለማቀበልም አልታጨሁም

ብቻ አላህዬ

እግራቸው የረገጠውን ገር ጎናቸው ያረፈበትን ምቹ አድርግላቸው

የተኮሱት ኢላማውን አይሳት

የሰነዘሩት ቦታውን አይጣስ ያረቢ…

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ahmed Kemal shared a
Translation is not possible.

Нашид

14 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንድ አንዴ የ Palestine ሙጃሂዶች(ሀማስ) አላህ በ ድል ላይ ድል ይጨምርላቸው እንደዛ በአለም ዘንድ ስንት የተባለለትን የ ይሁዳዊ ጦር አንዲህ ሲያብርከርኩ ሳይ ውስጤ በሀሴት ይሞላል የሚጎዱ ልጆች እና እናቶች ሳይ ወስጤ ይረበሻል

ምን አለ በዚህ ጀግንነታቸው ምን አለ የእነሱ 5% ጦር በኖራቸው

ከ አለም ካርታ ላይ ይሁዲ የተባለን በሰረዙ ነበር ከስር ያለው የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ ያስተላለፈው መልእክት ነው

የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ፡-

- ትናንት ማታ፣ የሚሳኤል ስጋት ኢላት ከመድረሱ በፊት አከሽፈን ነበር።

የ326 ወታደሮቻችን መሞታቸውን ለቤተሰቦቻቸው አሳውቀናል።

ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ በጋዛ ውስጥ የታፈኑትን 240 ሰዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው መመለስ ነው።

በጋዛ ጦርነት ወቅት የደረሰን ኪሳራ በጣም ያሳምማል እናም ሀይላችንን ለማስጠበቅ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን

- ሁሉም የስለላ ተቋማት የታፈኑትን ሰዎች ለመመለስ ተባብረዋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group