UMMA TOKEN INVESTOR

esmale dari shared a
Translation is not possible.

የጋዛ ሴቶች ጉዳይ ሒጃብ የማውለቅ ቢሆን ኖሮ አውሮፓዊያን የጦር መርከቦቻቸውን ይልኩላቸው ነበር። የጋዛ ወንዶች ጉዳይ የግብረሰዶማዊነት ጉዳይ ቢሆን ኖሮ አሜሪካ የአውሮፕላን ተሸካሚዎችን ትልክላቸው ነበር። የጋዛ ህጻናት ጉዳይ ጾታ የመቀየር ጉዳይ ቢሆን ኖሮ የተባበሩት መንግስታት በአንድ ድምፅ ያለቅስላቸው ነበር። ነገር ግን ጉዳዩ የእምነት እና የክህደት ሆነ። እምነት "የቲም" ሲሆን ክህደት ግን ብዙ ቤተሰቦች አሉት።

©

ወላሂ መጨረሻው የሙተቆች(አላህን ፈሪዎች) መሆን ምንም ጥርጥር የለውም!

ኢሻ አላህ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
esmale dari shared a
Translation is not possible.

ዓለም አቀፉ የሙስሊም ምሁራን ህብረት ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡-

- ጋዛና ፍልስጤም ሲወድሙ ቁጭ ብሎ ማየት አላህና መልእክተኛውን መካድ ነው በአላህ ፊት ከሚያስጠይቁ ታላላቅ ወንጀሎች መካከል የሚመደብ ነው።

- ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሸሪዓዊ ግዴታ ነው። በተለይም በአራቱ የፍልስጤም አጎራባች በግብፅ በዮርዳኖስ በሶሪያና ሊባኖስ አገሮች ላይ ዋጂብ ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
esmale dari shared a
Translation is not possible.

ዓለም አቀፉ የሙስሊም ምሁራን ህብረት ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡-

- ጋዛና ፍልስጤም ሲወድሙ ቁጭ ብሎ ማየት አላህና መልእክተኛውን መካድ ነው በአላህ ፊት ከሚያስጠይቁ ታላላቅ ወንጀሎች መካከል የሚመደብ ነው።

- ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሸሪዓዊ ግዴታ ነው። በተለይም በአራቱ የፍልስጤም አጎራባች በግብፅ በዮርዳኖስ በሶሪያና ሊባኖስ አገሮች ላይ ዋጂብ ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
esmale dari shared a
Translation is not possible.

ቪድዮው ተለቋል

ተመልከት ይህን ጀግንነት!

እይ ይህን ወንድነት! ሞትን ሳይፈሩ ሩህን ለአላህ መስጠት!

እሁድ ኦክቶበር 29 ከኢሬዝ በስተምዕራብ ዘልቀው ከገቡት የወራሪዋ ኃይሎች ጋር የተደረገውን ፍልሚያ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል የቀሳም ብርጌድ ይፋ አድርጓል።

#mahi mahisho

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

ኡማ ላይፍ

👇👇👇

https://ummalife.com/mahimahisho

39 views
1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
esmale dari shared a
Translation is not possible.

#ሸይኽ ኢብን ባዝ ተጠየቁ ፡ ሙቅ ውሃን በምናፈስበት ጊዜ

ቢስሚላህ እንላለንን፣ ይህም ጂን ቦታው ላይ ይኖራል ብሎ

በመፍራት ነው

መልስ፡

"አዎን! ቢስሚላህ ይበል ምን አልባት ቦታው ላይ ጂን ካለ

እንዲነቃ ለማድረግ ነው" ከዛም ሽይኹ እንዲህ አሉ" በርግጥም

በአንድ ወቅት አንድን ሰው ጂን ይዞት በሚቀራበት ቦታ ተገኝቼ

ነበር

#ሩቃ የሚያደርገው ሰው በሰውየው ላይ ለተደበቀው ጂኒ "ለምን

ያዝከው "አለው

#ጂንውም "የሞቀ ውሃ በአንዱ ልጄ ላይ ደፋና ገደለው "አለ

#የሚቀራዉ ሰውዬ ደግሞ "እሱ ልጅህ በቦታው መኖሩን

ስላላወቀ ነው" አለው

#ጂኒው ደግሞ "ለምን ቢስሚላህ አይልም ነበር እንዲያሳውቀው

(እንዲያነቃው)"

#ሽይኽ ዘይድ አል መድኸሊ ረሂምሁሏህ እንዲህ አሉ ፡

"ለማንኛውም የሞቀ ውሃ በፍሳሽ ትቦዎችም ይሁን በመሬት ላይ

አይደፋም ምክኛቱም መሬት በነዋሪዎች የተሞላች ነች

ምናልባትም በጂኖች አለም ወይም በትንንሽ ፍጡሮች ላይ ያርፋል

በዚህም ለበቀል ይነሳሱና ይይዙታል።ስለዚህ አንድ ሰው የሞቀን

ውሃ መድፋት ከፈለገ በቀዝቃዛ ውሃ ቅዝቃዘው የማያስቸግር

እስኪሆን ያብርደውከዛም ከፈለገ የፍሳሽ ትቦዎች ውስጥ ከፈለገ

መሬት ላይ ያፍሠው" ንግግራቸው እዚህ ጋር አለቀ ረሂመሁሏህ.

፟፟=========================

#ጉዳዩ አደገኛ ነው ሙስሊሞች ሆይ ነቃ በሉ ለወንድሞቻችሁ

ለእህቶቻችሁ ለእናቶቻችሁ አድርሱላቸው ስንትና ስንት እህቶች

በዚህ ሰበብ ችግር ውስት ይገባሉ ፓስታ የቀቀሉበትን ውሃ

አውጥተው በመድፋት ስንቱ ተለክፎዋል ስለዚህ አድርሱላቸው!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group