UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
እንደ ኢስላም
ወራሪ ሀገር በወረራት ሀገር ላይ ምንም አይነት ሀቅ (መብት) የለውም::
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
አሜሪካን አፍጋን ላይ ሀያ አመት ተዋግታ ተዋርዳ እንደወጣችው ሁሉ አይሁድም ከፍልስጢን ምድር ተዋርዳ ትወጣለች ኢንሻላህ:: ምክንያቱም አላህ ወል አቂበቱ ሊል ሙተቂን ነውይለናል ‼️
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
"መልካም ስነምግባርና መልካም ጉርብትና
ቤትን ያሳምራሉ::እንዲሁም እድሜንም ይጨምራሉ::"
ረሱል(ﷺ)
(ሲልሲለቱ ሶሒህ:519)
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ለሰዎች ያላችሁ ጥላቻ ፍትህን እንድታጏድሉ አይገፋፋችሁ ‼️
ኢስላም በፍትህ የቆመ ዕምነት አልሀምዱሊላህ 🤲
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
በሀቂቃ ሙስሊም ሆኖ በዚህ ሰዓት ለፍሊስጢን ወንድሞቻችን ዱዓ የማያደርግ ሰው እራሱን ይፈትሽ 🥹🥹
Send as a message
Share on my page
Share in the group