UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

"የሙስሊሞችን አሰቃቂ ግፍ እያያችሁ ካልተናደዳችሁ ፆታችሁን ቀይራችኋልና ዓይናችሁን ተኳሉ።

እኛ ወንዶች ብንሆን ጠላቶቻችንን ገድለን በክብር እንሞታለን እንጂ ፈፅሞ እጅ አንሰጥም የጦርነትን እሳት ለኩሰን ተቀጣጣይ ማገዶ እናዘጋጃለን እንጂ ምላሳችንን አንሰነዝርም"

ይህ ዘመናትን የተሻገረው የአፊራ ንግግር ነው

አንተም ምላስህን መሰብሰብ ከቸገረህ ፆታህን ፈትሸህ ዓይኖችህን ተኳል።

#mahi Mahisho

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የፌስቡክ አካውንቴን ፎሎው አድርጋችሁ ተከታተሉኝ።

👇👇👇

https://www.facebook.com/profi....le.php?id=6155301438

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"እየተዋጋሁ እሞታለሁ ገድዬ እወድቃለሁእንጂ ፈፅሞ እስር ቤታቸው አልገባም" ነበር ያለው ሸይኽ ነቢል ሐለቢያ። በእርግጥም ቃሉን ሞልቷል። ከሁሉም አቅጣጫ ከከበቡት የጠላት ወታደሮች ጋር ብቻውን ተፋልሞ በርካቶችን ጥሎ ከመሬቱ ወደቀ። ቤቱን በላዩ ላይ አፍርሰው ባፈረሱበት ቡልዶዘር እንዲህ ክቡር ገላውን ጭነው ወሰዱት። አላህ ይዘንለት።

#mahi Mahisho

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የፌስቡክ አካውንቴን ፎሎው አድርጋችሁ ተከታተሉኝ።

👇👇👇

https://www.facebook.com/profi....le.php?id=6155301438

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አላህዬ የእንቅልፍን ጣዕም የማያውቁ በቅጡ ሳያጣጥሙ የሚመገቡ ከአባት እናቶቻቸው ርቀው ከሚስት ከልጆቻቸው ተለይተው ስለ እውነት ከባጢል ፊት የቆሙ ውሸትን ለመቀልበስ ነፍሳቸውን ፊዳ እያደረጉ ያሉ ወንድሞች በጋዛ ድንበር አቅራቢያ በየስርቻው እየተዋደቁ ነው ጌትዬ ሆይ ብቻቸውን አትተዋቸው ልባቸውን አፅናላቸው የተኮሱት ኢላማውን ይምታ የወረወሩት ጠላትን ይርታ።

ኢንተርኔትና ስልክ በመቋረጡ ዝርዝር ማስረጃን ማግኘት አልቻልኩም ሆኖም አዳሩን ከፍተኛ የአየር ድብደባ ስታከናውን አድራለች የቀሳሞች ሮኬትም ቴል አቪቭን ሲደበድብ አድሯል። የወራሪዋ ሚዲያ ጠዋት አንድ ወታደሯ እንደሞተ ይፋ አድርጓል።

ቀስ በቀስ ኢንተርኔቱ እንደሚለቀቅም የጋዛ ቴሌኮሚኒኬሽን ገልጿል።

Mahi Mahisho

ይህ አዲሱ የፌስቡክ አካውንቴ ነው። ፎሎው አድርጋችሁ ተከታተሉኝ።

👇👇👇

https://www.facebook.com/profi....le.php?id=6155301438

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እዚህ የትምህርት አመቱ ተጠናቋል

ሁሉም ተማሪዎች አላህን ተገናኝተዋል

ይህ ጋዛ ነው የሸሂዶች ቀዬ

#mahi Mahisho

ይህ አዲሱ የፌስቡክ አካውንቴ ነው። ፎሎው አድርጋችሁ ተከታተሉኝ።

👇👇👇

https://www.facebook.com/profi....le.php?id=6155301438

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

ኡማ ላይፍ

👇👇👇

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያ አላህ ዝምታህን ፈራነው

ካንተ ውጪ ለማንም የማይጠይቁትን ጠይቀውህ ነፈግካቸው ሰላም ብርቃቸው ከሆነ ሰነባበተ ሞትን ተላመዱት ህፃናቶች አጠገባቸው ረገፉ ሙሉ ቤተሰባቸውን በአንድ ጀንበር አጡ።

 

ያ አላህ ዝምታህን ፈራነው ጭንቀታችንን እያየህ ይሁን አልክ በማይሰማ ድምፅ አልቅሰው ለመኑህ ምላሽህ ግን ዝምታ ሆነ ጌትዬ ለምን አንልህም ብቻ ግን እዘንላቸው እዘንልን።

#mahi Mahisho

ይህ አዲሱ የፌስቡክ አካውንቴ ነው። ፎሎው አድርጋችሁ ተከታተሉኝ።

👇👇👇

https://www.facebook.com/profi....le.php?id=6155301438

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

ኡማ ላይፍ

👇👇👇

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group