Translation is not possible.

#breaking|

#የዮርዳኖስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አይማን ሳፋዲ፡- ሃማስ በፍፁም ሊቋረጥ የማይችል በሁሉም ፍልስጤማውያን ውስጥ የሚገኝ ሀሳብ ነው። ማንም ሰው ሁኔታውን መለወጥ ከፈለገ የፍልስጤምን ህዝብ መብት ማሟላት አለበት።

#ፍልስጤም

@Quds news network

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ሰበር ዜና‼

   | የአልቃሳም ብርጌድስ ቃል አቀባይ አቡ ኡበይዳህ መግለጫ ሰጥቷል።

♦️የተላኩላቸውን ነብያትን ሳይቀር የገደሏቸው የቀድሞ አባቶቻቸውን በመከተል ጨካኞች እኛን ሊገጥሙን ስለማይችሉ በሰላማዊ ሰዎች ላይ እየፈጸሙት ያለውን ግፍ ቀጥለዋል።

♦️በ 48 ሰአታት ውስጥ 24 የጠላት ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን አውድመናል። በወራሪዋ የተያዙ ይዞታዎችንም ተቆጣጥረናል።

♦️ ተኳሽ ሙጃሂዶቻችን በህንፃ ውስጥ ተደብቀው የነበሩትን ወራሪዎች ተኩሰው ከታንክ ውስጥ አንገታቸውን እየቀሉ ይገኛሉ።

♦️"ወደፊት የምናሳተማቸው ምስሎች የሙጃሂዶቻችን ድፍረት ትንሽ ክፍል ናቸው።

♦️ ዘግናኝ እልቂት በመፈጸም ያዳክመናል ብላችሁ አታስቡ። ህመማችን በፊታችሁ ላይ እንደሚፈነዳ እወቁ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የጋዛ ሴቶች ጉዳይ ሒጃብ የማውለቅ ቢሆን ኖሮ አውሮፓዊያን የጦር መርከቦቻቸውን ይልኩላቸው ነበር። የጋዛ ወንዶች ጉዳይ የግብረሰዶማዊነት ጉዳይ ቢሆን ኖሮ አሜሪካ የአውሮፕላን ተሸካሚዎችን ትልክላቸው ነበር። የጋዛ ህጻናት ጉዳይ ጾታ የመቀየር ጉዳይ ቢሆን ኖሮ የተባበሩት መንግስታት በአንድ ድምፅ ያለቅስላቸው ነበር። ነገር ግን ጉዳዩ የእምነት እና የክህደት ሆነ። እምነት ደግሞ «የቲም» ሲሆን ክህደት ግን ብዙ ቤተሰቦች አሉት።

د. أدهم شرقاوي

If it was about Gaza women taking off their hijab, the Europeans would send their warships to them.

If the Gaza men's issue was homosexuality, America would send aircraft carriers to them.

If the issue of the children of Gaza had been a matter of gender reassignment, the United Nations would have cried out in unison.

But it became a matter of faith and unbelief.

Faith is "Tim's", but unbelief has many families.

d.

Adham Sharqawi

#gazagenosida #ethiopian_for_palestinian

#palestinewillbefree

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዛሬ ሀሙስ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ኖቬንበር 2 ቀን 2023

የድል አሊያም የሸሂድነት ዘመቻ

በደርዘን የሚቆጠሩ ሙጃሂዶቻችን ከጽዮናውያኑ ጦር ሰፈር በፅናት ቆመው 6 ታንኮች፣ ሁለት የጦር መኪኖች አንድ ቡልዶዘርና ወታደሮችን የጫነ ቲቢጂ ሼል ኢላማ አድርገው አውድመዋል። በጠላት ጦር ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰው በሞርታር ቅርፊቶች ሽፋን ሁሉም ሙጃሂዶቻችን በሰላም ወደ ሰፈራቸው ተመልሰዋል።

ይህ የድል አሊያም የሸሂድነት ዘመቻ ነው።

የኢዘዲን አል-ቀሳም ብርጌዶች

ሐሙስ 18 ረቢኡሳኒ 1445

11/02/2023

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🚩 የተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚቴ የኒውዮርክ ቅርንጫፍ ዳይሬክተር Craig Mokhiber ❝ተመድ ኃላፊነቱን አልተወጣም❞ በሚል ከኃላፊነቱ በገዛ ፈቃዱ ሲሰናበት ካስተላለፈው መልዕክት መካከል…

.

❝በፍልስጤም እየተፈጸመ ያለው #የዘርማጥፋትወንጀል አሜሪካና ሌሎች የምዕራብ አገር መንግሥታት ለረጅም ዓመታት እስራኤልን ከተጠያቂነት ነፃ የማድረግ ውጤት ነው… ለበርካታ አሥርት ዓመታት የምዕራቡ ዓለም ሚዲያዎች ለፍልስጤማውያን መብት መጣስ ጆሮ ዳባ ልበስ ማለታቸው የዘር ማጥፋት ወንጀሉን አባብሷል።❞

.

🇵🇸 #freepalestine #gazagenocide #apartheid

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group