UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

የአፕል አመታዊ የተማሪዎች የስዊፍት ውድድር (Apple's Swift Student Challenge) አሸናፊዋ ኒቃቢስት ።

ኒቃቢስቶች ይችላሉ‼😊

================

✍ ኒቃቢስት ሆኖ ፕሮግራመር/ ኮደር/ ደቨሎፐር… መሆን ይቻላል። እንዳውም ሐላል የሆነው ቴክኖሎጂ ይበልጥ ለሙስሊም ሴቶች ሸሪዓውን የጠበቀ ገቢ ማስገኛ መንገድ ነው ብዬ አምናለሁ።

ምክንያቱም ሴት ልጅ በቤቷ እንድትረጋ ሸሪዓው አዟታል። ኢኽቲላጥ ባለበት የሥራ ቦታ ላይ ኑሮን ለማሸነፍ በሚል ከምትጋፈጥ፤ በቤቷ ውስጥ ረግታ ከየትኛውም ሰው በላይ ተከፋይ መሆን ትችላለች።

ስትፈልግ remotely freelancer ሆና መሥራት ትችላለች፣ ሲያሻት ከከስተመር ኦርደሮችን እየተቀበለች በሃገር ውስጥም ከቤቷ ሆና መሥራት ትችላለች።

ከተቃራኒ ጾታ ጋር ንክኪ ሳይኖረው የተሻለ ሐላል ገቢ ማግኘት ትችላለች። በዚህ መልክ ለመሥራት ደግሞ እንደዚህ የቴክኖሎጂ መስክ የተሻለ የለም።

የሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ዜጋ የሆነችው ኒቃቢስቲቷ እህት ጀዋሂር "My Child" የተሰኘ አፕ ሠርታ አበርክታለች። አፑ የሚንተባተቡ (stuttering) ልጆችን የመናገር ክህሎት ለማዳበር የሚያግዝ ነው።

እህታችን የአሜሪካው ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሆነው የአፕል አመታዊ የተማሪዎች የስዊፍት ውድድር (Apple's Swift Student Challenge) አሸናፊ ሆናለች።

Jawaher Shaman from Saudi Arabia 🇸🇦 created her app My Child to help children with speech conditions.

Love Niqabi Coders❤️!

ዝርዝሩን ከአፕል ድረ ገፅ ዜና ላይ አንብቡ።

Link: https://www.apple.com/newsroom..../2024/05/meet-three-

Via. Murad Tadese

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ትናንት 01/09/2016 ከጠዋቱ 4:00 ላይ ወደ ፍኖተ ሰላም ቅባ ጎጥ ፋኖ የወሰደው ኦፕሬሽን እጅግ ዘግናኝ ነበር።

ሙስሊሞች ከምቸት ብለውበት ወደሚኖሩባት የጎጃም ፍኖተ ሰላም ቅባ መንደር ድንገተኛ የጅምላ ጭፍጨፋ ኦፕሬሽን ያደረገው የፋኖ ቡድን በመንደሩ ያገኛቸውን ዘጠኝ (9) ሙስሊሞች ጨፍጭፎ መከለከያ ሲደርስበት መልሶ ወደ በርሃ ገብቷል።

በአንቀልባ የተዛለ የእስላም ልጅ ወንድ ከሆነ ግደለው! የሚል አመራር ሲሰጡም ተሰምቷል‼

--

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዳታ ማይኒንግ ምን ዓይነት ጠቀሜታ አለው?

ዳታ ማይኒንግ ከግዙፍ ዳታ ውስጥ ጠቃሚውን ብቻ ለይቶ ለማውጣት ከመረጃ ክምር መካከል እንደመቆፈር የሚቆጠር ነው፡፡ ይህም ብዙ መጠን ያለውን ዳታ በመመርመር እና በመተንተን በተለያዩ መስኮች ችግር ፈቺና ትርጉም አዘል መረጃዎችን ለይቶ ለማወቅ አበርክቶው ከፍ ያለ ዘርፍ እንዲሆን አስችሎታል፡፡

ከመረጃዎች መካከል ምስጢሮችን እንደሚያነፈንፍ የፖሊስ መርማሪ በዳታ ማይኒንግ ሂደትም የተደበቁ ቁልፍ መረጃዎችን ለመለየት ስታቲስቲክስ፣ ማሽን ለርኒንግ፣ ዲፕ ለርኒንግ እና የተለያዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ስልቶች ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡

በዘርፉ አሜሪካ፣ ቻይና፣ እንግሊዝ፣ ጀርመን እና እስራዔል ከፍተኛ ገንዘብ በመመደብ እና ለዘርፉ ትኩረት በመስጠት ከሚሰሩ ሀገራት መካከል ቀዳሚዎቹ ናቸው፡፡

ተመራማሪዎች፣ የንግድ ተቋማት እንዲሁም መንግሥታት በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔን እንዲያሳልፉ ዘርፉ ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው የሳይንስ ዳይሬክት ድረ-ገጽ መረጃ ያመላክታል፡፡

ዳታ ማይኒንግ እንደ ጤናና ትምህርት ባሉት መስኮች የሚያጠነጥኑ መረጃዎችን በተገቢ መልኩ በመረዳት ዜጋ ተኮር ስራዎች ላይ ለመስራት ዕድል ይፈጥራል፡፡ አገልግሎት ሰጪ እና በንግዱ ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማትም የደንበኞችን ፍላጎት በማወቅ እርካታን ለማሳደግ እንዲችሉ ጉልህ ሚና አለው፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አብዛኛዎቻችን አላህ ለኛ የዋለዉን ኒእማ (ፀጋ)

ስናጣዉ እንጂ አናዉቀዉም:: አላህ ሆይ! በግልፅም ይሁን

በድብቅ ለዋልክልኝ ፀጋህ ሁሉ

#አልሀምዱሊላህ

🌼🌹ሰባሁል ኸይር🌼🌹

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ከሁሉም_በላይ ማወቅ ያለብን"ዕድሜአችን

በጨመረ ቁጥር"#ወደሞት_እያመራን መሆናችንን ነዉ::!!አሏህ በጊዜያችን

#የምንጠቀም ሰዎች"ያድርገን::!! አሚንን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group