UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

እስራኤል በእድሜ የገፉ የፍልስጤም እስረኞችን ለመልቀቅ ፈቃደኛ አልሆነችም

የተኩስ አቁም ስምምነት እስኪደረስ ድረስ የሲቪል እስረኞችን ለመለዋወጥ ክፍት መሆናችንን ለአስታራቂዎቹ ነግረናቸዋል። በእስረኞች ልውውጥ ወቅት እንደታዘብነው ዓለም ሃማስን በእስረኞች አያያዙ አስመስግኖታል። ኔታኒያሁ ለዚህም ነው ጥቃቱን የጀመረው።

ኔታንያሁም በገዛ ወገኖቹ እምነት እያጣ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

❝ለዚህ (ለፍልስጤማውያን እና እስራኤላውያን) ችግር ፖለቲካዊ እንጂ ወታደራዊ መፍትሄ የለውም።❞

❝የንፁሀንን ሞት ማቆሚያ ብቸኛው መንገድ በቋሚነት የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረግ ነው።❞

❝ጋዛን ማጥፋት ተቀባይነት የሌለው ነው።❞

🇧🇪 የቤልጂየሙ ጠ/ሚ አሌክሳንደር ዴ ክሮ ከግብፅ-ፍልስጤም ድንበር ላይ ሆኖ ከተናገረው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

❝የፍልስጤማውያንን ሀገር እውቅና እንዲያገኝ የአውሮፓ ህብረት የማያደርገው ከሆነ እኛ በእራሳችን ውሳኔውን ልንወስን እንችል ይሆናል።❞

🇪🇸 የስፔኑ ጠ/ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንድ እስራኤላዊ ጋዜጠኛ የተናገረው ግርምት አጫሪ መልዕክት

"ከእኛ ወገን እየሞቱ ያሉ ወታደሮች ቁጥር ሚድያው ከሚለፍፈው እጅግ የበዛ፣ በኢሊኮፕተር ወደ ሆስፒታል የሚወሰዱት ቁስለኞችም ቁጥር የትየለሌ ነው። እንደው አይነገር እኔም ሳያቸው ደንግጬ አልቅሻለሁ።

ወደጦርነት ተግተልትሎ የገባው ዘመናዊ መሳርያ ከየት መጡ በማይባሉ፣ አንዴ ከዋሻ አንዴም ከፍርስራሹ እየወጡ ሜርካፋንና ነሚርን ከነ ሰራዊቱ እያነደዱት ይገኛሉ።

በእስራኤል ልጆች የፈጣሪ እርግማን ደርሷል። በጋዛ ህፃናት ላይ በፈፀምነው ጭፍጨፋና እልቂት እየተበቀለን ይገኛል። ከጦር ሜዳው በሰላም ከወጣሁ ስለ ቅሌቶቻችን ብዙ እነግራችኋለው"

Mahi mahisho

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጀግኒት አሁንም በስራ ላይ ናት አላህ ይጠብቅሽ 🤲🤲🤲ቤቷን በአረመኔዋ እስራኤል ጥቃት አጣች ፤ ልጆቿን ለመላክ ግድ ሆነባትና ከአካባቢው እንዲርቁ ላከቻቸው ... እሷ ግን አሁንም ከጋዛ መዘገቧን ቀጥላለች።

🇵🇸 ፍልስጤማዊቷ የአልጀዚራ ጋዜጠኛ ሐውላ አል-ኻሊዲ

Send as a message
Share on my page
Share in the group