kedir nuredin Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

kedir nuredin shared a
Qumuqta qilghuchi yo'q.

" ከምድርም ውስጥ ከምድርም በላይ በፍርስራሾችም ሆነን ሴንቲሜትር በሴንቲሜትር እየተፋለምን ነው "

ይላል የአሁኑ የሀማስ ቃል አቀባይ የአቡ ኡበይዳ መግለጫ !

ይህ የሙጃሂዶቹ ወግ ነው ። እነርሱ ሲያወጉ ወጋቸው ከምድር ይከብዳል ልባቸው እንደዚያ ነውና ! በእሳት ውስጥ ሆነው እሳት የማይፈሩ ፤ የመሳሪያ ዝናብ እየዘነበባቸው በዝናቡ ውስጥ ጠላትን እያሳደዱ የሚያጋዩት እነርሱ ፍረሀት የት እንዳለ እንኳ አያውቁም !

በዚህች 48 ሰአት ውስጥ 160 የእስራኤል ታንኮችንና ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉና በከፊል ማውደም የቻሉት እነርሱ ትንግርት ናቸው ! ተነግረው የማያልቁ ትንግርተኞች ! ቃላት ሰነጣጥቀህ ብትገጣጥም የማትገልፃቸው ጀብደኞች !

በ 160 ታንክና ተሽከርካሪ ውስጥ ስንት አረመኔ ደም ጠጭ የወራሪዋ ሀገር ወታደር አብሮ ሊደመሰስ እንደሚችል አስቡት !

እስራኤል ሰቅጣጭ የአየር ድብደባ ባደረገች ቁጥር ከፍተኛ ምት እየተመታች እንደሆነ እወቁት ። የእስራኤል ታንኮች ተቸግረዋል ። ከመሬት ውስጥ ሆነው የሚጠብቋቸው የሙጃሂዶች በትር እያረፈባቸው እየተበታተኑ ነውና ። ስለዚህ ያው እስራኤል ዋነኛ መምቻዋ የአሜሪካ ጦርጄቶች ናቸው ።

ትንቅንቁ ቀጥሏል !

በሀቅና በባጢል መካከል የሚደረገው ጦርነት ተፋፍሞ ቀጥሏል !

የዳውድና የጃሉት ጦርነት !

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
kedir nuredin shared a
Qumuqta qilghuchi yo'q.

ወሐቢያህ

ሸይኽ ዐብዱል ሀሚድ ቢን ባዲስ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ

*ሸይኽ ኢብኑ ዐብዲል ወሀብ በዚህ በመጨረሻው ክፍለ ዘመን ሰዎችን ወደ ቁርአንና ሱና እንዲሁም ወደ ሰለፎች መንገድ በመጣራት ቢድዐዎችንና ጥመቶችን በመፋለም ሌሎችን ቀድሟቸዋል ወደዚህ ደዕዋ የተጣራን ሁሉ ግን ወሀብያ ይላሉ፡፡

[مجلة الشهاب ص ٢٦١]

t.me/mubarekabulbukhary

t.me/mubarekabulbukhary

Send as a message
Share on my page
Share in the group
kedir nuredin shared a
Qumuqta qilghuchi yo'q.

#ተጨማሪ

የሶሪያው ፕረዚደንት በሽር አል አሳድ፡ በከሸፈው ሰላም ውጤት የእስራኤሉ አካል የበለጠ ጨካኝ እየሆነ፣ የፍልስጤም ሁኔታ አስከፊ እየሆነ መጥቷል፣ እና ብዙ የአረብ የዋህነት የበለጠ የጽዮናውያን ጭካኔ እና እልቂት በኛ አድርጎታል።

በሽር አል አሳድ፡- ስለ ሁለት ሀገራት መፍትሄ ማውራት፣የሰላሙን ሂደት ማስጀመር እና ሌሎች ዝርዝሮች በዚህ ድንገተኛ ጊዜ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም እና ቢያንስ ከጽዮናዊው አካል ጋር ያለውን ማንኛውንም የፖለቲካ መንገድ ማቆም ግድ ይላል።

አል አሳድ፡ የፍልስጤም ጀግኖች ተቃውሞ በቀጠናው ውስጥ አዲስ እውነታን አምጥቷል እናም በእሱ አማካኝነት ግፈኞችን ለማስቆም የሚያስችለንን የፖለቲካ መሳሪያ አግኝተናል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
kedir nuredin shared a
Qumuqta qilghuchi yo'q.

‏ قال رجل لزهير بن نعيم:

"أتوصيني بشيء؟ فقال: نعم

إحذر أن يَأخذك الله وأنت علىٰ غفلة!".

Send as a message
Share on my page
Share in the group
kedir nuredin shared a
Qumuqta qilghuchi yo'q.

🔹"‏كانَ النَّبِيُّ ﷺ طويلَ السكوتِ لا يتكلمُ في غيرِ حاجة، ولا يتكلمُ فيما لا يعنيه ،ولا يتكلمُ إلا فيما يرجو ثوابه، وإذا كَرِهَ الشيءَ عُرِفَ في وجهه.

📒(ابنُ القَيِّم زادُ المَعاد 175/1)".

👈صلوا عليه وسلموا تسليما..✅

Send as a message
Share on my page
Share in the group