UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Seiner expert

Translation is not possible.
5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#የቱርክ ታላቁ ብሄራዊ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ኑማን ኩርቱልሙሽ ተናግረዋል።

የእስራኤል ትልቁ ጥንካሬ የእስላማዊው ዓለም ተስፋ #መቁረጥ፣ የእስልምናው ዓለም #አለመደራጀት እና የእስልምናው ዓለም #ወቅታዊ ሁኔታ ነው።

#palestine #islam

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ኢስላማዊ አስተዳደር ( ኸሊፋ) መቸ እደወደቀ የማያውቅ ሙስሊም ይኖራል ? ሩቅ አይምሰልህ 100 አመት አይሞላውም ከወደቀ ይህ ክስተት ነው ሙስሊሙን ኡማ አባት አልባ ያረገው ክስተት አባታችንን መመለስ የሁሉም ሙስሊም ግጌታ ነው ....................... #islam #gaza #quran

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰበር ዜና | የእስራኤል አምቡላንስ: ከጋዛ ሰርጥ በተተኮሰ ሮኬት ቴላቪቭ ከባድ ጉዳት ደረሰበት:: Allah Akuber

#palestine #freepalestine #غزة

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ሰበር | የአልቃሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ አቡ ኡበይዳ፡- ባለፉት 48 ሰዓታት ሙጃሂዶቻችን 20 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ማውደም ችለናል አለ።

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group