UMMA TOKEN INVESTOR

አንዳዴ

~

እስኪ እህቶችዬ ከልባችን ዱዓ እንደራረግ ይች ረመዷን በሰዉ ቤት የመጨረሻ እንድያደርግልን! ሀቂቀተን ደከምንኮ !? ሰዎች ተራዊህ ሲሄዱ እኛ መጥባህ እቃ አጠባ ጨረሰዉ ሲመለሱእኛ ገና እዛዉ አጠባ ላዬ ነን.... ሰዎች ሲተኙ እኛ ገና ነን..ሲነሱ እኛ ገና እንተኛለን እሱም ቅብዥር ያለ እንቅልፍ ጤነኛ አይደለም አላህ ከዚህ ቅብዥርዥር ካለ ሂወት አዉጥቶ የተረጋጋ ሂወት እንድሰጠን ዱዓ እንደራረግ የምላችሁ ! አልደከማችሁም ወይ!? አልሰለቻችሁም ወይ ሁለዬ ለብቻ መገለል!? ከሰዉ አብሮ እየተጫወቱ ማፍጠር በፈገግታ አልናፈቃችሁም ወይ.....?

رمضان/ ٩ /١٤٤٥

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አስገራሚ ታሪክ ነው

#ሼር_ማድረግ_እንዳይረሱ

ፍትህ እና ፍርድ በጀሊሉ ችሎት...

-----------**-----------

✅✅ሙሳ (ዐ.ሰ) አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦ "ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ?"

አላህም፦ "አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት።

ሙሳም፦ "ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው።

አላህም፦ "እንዲህእንዲህ ... የሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ። እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው። ሙሳም (ዐ.ሰ) እዛች ምንጭ ጋ ደረሰና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ። ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ። በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠና ትንሽ ጋደም አለ።

ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጉዞውን ጀመረ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ። በጣም ተደስቶ ይዞት ሄደ። ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ።

ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ። ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደዳ ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ። ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦ "አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ። ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው። ሽማግሌውም፦ "ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድርጌ እወስዳለሁ?" አለው። ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።

ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦ "ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው... ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ።

ሙሳ (ዐ.ሰ) ይህን ሁሉ በትዕግስት እየተከታተለ ነው፡፡ ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል። ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለምና ትቶት ሄደ። ከዚያም አለህም እንዲህ አለ፦ " አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው፡፡"

ሙሳም፦ "ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጥጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው አላህም፦ "እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ።

1⃣ ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት! እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል። ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው።

2⃣. "እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረሰኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል።

"ያ ሙሳ! ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሀችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን አለው።

አጂብ ... ሱብሀን አላህ!!!

  🕋ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመዱን ረሱሉሏህ☝

"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

ሼር፦ @fafiru_illahi

Send as a message
Share on my page
Share in the group

🌹🌷🌹የውዱ ነብያችን ﷺ🌹🌷🌹

✔︎ ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ

✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ

✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና

✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ

✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና

✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12

✔︎ ዕድሜ ፡ 63

✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ

✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25

✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40

✔︎ የነብያችን ﷺ ስም ሙሐመድ ፡ ትርጉም፦ አመስጋኝ ቁርዓን ላይ 4 ቦታ ተጠቅሷል።

✅ የነብያችን ﷺ ሚስቶቻቸው

💎 ከዲጃ ቢንት ኸወሊድ

💎 ሰውዳ ቢንት ዘምዐ

💎  አኢይሻ ቢንት አቡበከር ሰዲቃ

💎  ሃፍሳ ቢንት ኡመር

💎 ዘይነብ ቢንት ኹዘይማ

💎 ሂንድ ቢንት አቢ ኡመያ

💎 ዘይነብ ቢንት ጀሀሽ

💎 ጁዋሪያ ቢንት ሃሪስ

💎 ረምላ ቢንት አቡ ሶፍያን

💎 ሪሀና ቢንት ዚያድ

💎 ሶፍያ ቢንት ሁወይ

💎 መይሙና ቢንት ሃሪስ

✅ የነብያችን ﷺ  ልጆቻቸው

🌹 ቃሲም

🌹 አብደላህ

🌹 ኢብራሂም

🌹 ፋጢማ

🌹 ኡሙ ኩልሱም

🌹 ሩቅያ

🌹 ዘይነብ

ለወዳጅ ዘመዶ ሼር እያደረጋችሁ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█

┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏

╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮

╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯

┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃

┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃

┈┃⠀╰█▓▒░M░E░▒▓█

የእምነት ወድማማችነት መገለጫ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الْمُسْلِمُ أَخُو الْمُسْلِمِ ؛ لَا يَظْلِمُهُ، وَلَا يَخْذُلُهُ ، وَلَا يَحْقِرُهُ،﴾

“ሙስሊም ለሙስሊም ወንድሙ ነው። አይበድለውም፣ አያዋርደውም፣ አይንቀውም።”

📚ሙስሊም ዘግበውታል:

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አላህን የመፍራት ተምሳሌቱ ወጣት

ልብ አንጠልጣይ ታሪክ......!!

⏠⏠

ክፍል ⓷

⏡⏡

⏃እጅግ በጣም ሩህሩህና አዛኝ በሆነው በአላህ ስም ጽሁፌን ጀምራለሁ፡፡ አንች ወጣት ሆይ ጌታችን አላህ ባሪያው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያምጸው ወዲያዉኑ አይቀጣውም፡፡ ይልቁንም ታግሶ ያልፈዋል፡፡ ሌላንም ጥፋት ቢጨምር አያጋልጠውም፡፡ ይልቁንም ይሰትረዋል፡

⎇ ነገር ግን ወንጀሎችን በንቀት አይን ሲመለከትና እንደተራ ነገር ሲቆጥር፣ ሃጢያቶችን በአደባባይ በግልጽ ሲፈጽም እንድሁም በጥፋቱ ላይ ሲዘወትር አሸናፊና ሃይሉ ጌታ በባሪያው ላይ በጣም ከባድን ቁጣ ነው የሚቆጣው፡፡

≾ በእንደዚህ አይነት ሰው ላይ ጌታችን የሚኖረው ቁጣ ሰማያት የሚጠቡበት፣ መሬት የምትጨነቅበት፣ ተራራዎች፣ ዛፎችና እንስሣቶች ሁሉ በጣም የሚርበተበቱበት አይነት ቁጣ ነው ፡፡

≼ ታዲያ ይሄን አይነቱንየጌታችንን ቁጣ ማንኛችን ነን የምንችለው? በየትኛውስ አቅማችን ነው የምንቋቋመው? ስለዚህ ወጣቷ ሆይ ሰማይ እንደ ዘይት የምትቀልጥበትን፣ ተራራዎች እንደተነደፈ ሱፍና ጥጥ የሚበታተኑበትን፣ ከሀዲዎች በጥፋታቸው በመጸጸትና በክስተቱ በመደናገጥ በጉልበታቸው የሚንበረከኩበትን፣ እናቶች በእቅፋቸው ሆኖ የሚጠባውን ልጃቸውን የሚዘነጉበትን እለት እንድትጠነቀቂው ነው የምመክርሽ፡፡

≾ በተጨማሪም ልታውቂው የሚገባ ነገር ቢኖር እኔ አይደለም አንችን ማስተካከል ራሴንም መቆጣጣር እና ማስተካከል የተሳነኝ ደካማ ፍጡር ነኝ፡፡ ስለዚህ በእሱ እጠቀማለሁ ብለሽ አስበሽ ከሆነ ይሄን አመለካከትሽን አስተካክይው፡፡

≲ ምናልባት ቀልብሽ እኔ ላይ ያረፈው በበሽታ ምክንያት ከሆነ ደግሞ የተሰበረን የሚጠግን፣ የቆሰለን የሚያክም፣ የታመመን የሚያሽር አስተማማኝ ሃኪም ጠቁምሻለሁ፡፡ እሱም የአለማቱ ጌታ አላህ ነው፡፡ በቀና ልቦናና በእውነተኛ ቀልብ የምትፈልጊውን ሁሉ ጠይቂው፡፡

≃ እሱ የጠያቂዎችን ጥያቄና የለማኞችን ልመና ከንቱ የሚያስቀር ጌታ ስላልሆነ ያሰብሽውን ያሳካልሻል፡፡ የሚጠቅምሽን ሁሉ ይሰጥሻል፡፡ እኔግን አሁን ስላንቺ የማስብበት ወቅት ላይ አይደለሁም፡፡ እኔ የሚያስጨንቀኝ

{ وَأَنذِرۡهُمۡ یَوۡمَ ٱلۡـَٔازِفَةِ إِذِ ٱلۡقُلُوبُ لَدَى ٱلۡحَنَاجِرِ كَـٰظِمِینَۚ مَا لِلظَّـٰلِمِینَ مِنۡ حَمِیمࣲ وَلَا شَفِیعࣲ یُطَاعُ }{ یَعۡلَمُ خَاۤىِٕنَةَ ٱلۡأَعۡیُنِ وَمَا تُخۡفِی ٱلصُّدُورُ }

⊰ ልቦች በጭንቀት ከመሞላታቸው የተነሳ ላንቃ የሚደርሱበትን ቅርቢቷን የትንሳኤ ቀን አስጠንቅቃቸው፤ በእለቱ በደለኞች ምንም አይነት እገዛን የሚሰጣቸው ወዳጅ እንድሁም ተቀባይነትን የሚያገኝ አማላጅ የላቸውም፤ ጌታችንም የአይኖችን ክህደት (ሽወዳ) እንድሁም ልቦች የሚደብቁትንም ሃሳብ ሁሉ ያውቃል” ” ጋፊር 18_19 የሚለው የጌታዬ ቃል ነው፡፡

≋ እኔ የሚያስጨንቀኝ ይሄንን እለት በምን መልኩ እንደማመለጥ ማሰብ ነው ይላል ለወጣቷ የተጻፈላት ደብዳቤ፡፡

✍️ይቀጥላል.......

ሰምተው አብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን

ፎሎ ሼር ላይክ ማድረግ ሳይረሳ

Send as a message
Share on my page
Share in the group