UMMA TOKEN INVESTOR

About me

https://ummalife.com/umma1697999757

Translation is not possible.

በቁርጠኝነት ጠይቅ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَا يَقُولَنَّ أَحَدُكُمُ : اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي، اللَّهُمَّ ارْحَمْنِي إِنْ شِئْتَ. لِيَعْزِمِ الْمَسْأَلَةَ ؛ فَإِنَّهُ لَا مُكْرِهَ لَهُ﴾

“አንዳችሁ አላህ ሆይ! ከፈለክ ማረኝ! ከፈለክ እዘንልኝ! አይበል። ዱዓውን (በሚጠይቀው ነገር ላይ) ቁርጥ አድርጎ ያድርግ። ምክንያቱም አላህን የሚያስገድደው የለምና።”

ቡኻሪ ዘግበውታል: 6339

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

መጥፎ ተግባር ወዳጅ ያሳጣል!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنّ شرَّ الناسِ منزلةً عند اللهِ يومَ القيامةِ من تركه الناسُ اتِّقاءَ فُحشِه﴾

“ከሰዎች መጥፎ ሆኖ በትንሳዔ ዕለት አላህ ዘንድ የሚመጣው፤ ከመጥፎ ስራው ለመጠንቀቅ ሲሉ ሰዎች የተዉት ሰው ነው።”

ቡኻሪ (6032) ሙስሊም (2591) ዘግበውታል

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ለወንድምህ ፈገግ ስትል... ምን ፈልገህ ነው ይልሀል

ለእናትህ ፈገግ ስትል... ምን አጥፍተህ ነው ትልሀለች

ለአባትህ ፈገግ ስትል ...ብር የለኝም ይልሀል

ለእህትህ ፈገግ ስትል...ምን ልታዘኝ ነው ትልሀለች

ለሌላ ሰው ፈገግ ስትል ...ታውቀኛለህ ይልሀል

ብቻህን ፈገግ ስትል... እብድ ነህ ይሉሀል

አንዱ ነው እንዲህ ያለው ታዲያ ለማን ፈገግ እንበል?

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አስቂኝ ንግግር👇

🔷ከታላቁ ሸይኽ አላህ ይዘንላቸው🔷

🔹ሸይኽ ሙቅቢል ረሂመሁሏህ🔹🔹

#ጫት# ዘካ አለው እንደ ተብለው ተጠየቁ እሳቸውም አው አለው አሉ ።

ምንድን ነው ዘካው ተብለው ሲጠየቁ??

ነቅሎ መጣል ነው አሉ ።

ቃሚወች ገደሉኝ 😅🤔🤔🤔🤔

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በሽተኛን የመጠየቅ ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنْ عَادَ مَرِيضًا لَمْ يَزَلْ فِي خُرْفَةِ الْجَنَّةِ حَتَّى يَرْجِعَ﴾

“በሽተኛን የጠየቀ እስኪመለስ ድረስ ከጀነት አፀዶች ውስጥ ከመሆን አይወገድም (ይሆናል)።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 2568

Send as a message
Share on my page
Share in the group