አንዳዴ

~

እስኪ እህቶችዬ ከልባችን ዱዓ እንደራረግ ይች ረመዷን በሰዉ ቤት የመጨረሻ እንድያደርግልን! ሀቂቀተን ደከምንኮ !? ሰዎች ተራዊህ ሲሄዱ እኛ መጥባህ እቃ አጠባ ጨረሰዉ ሲመለሱእኛ ገና እዛዉ አጠባ ላዬ ነን.... ሰዎች ሲተኙ እኛ ገና ነን..ሲነሱ እኛ ገና እንተኛለን እሱም ቅብዥር ያለ እንቅልፍ ጤነኛ አይደለም አላህ ከዚህ ቅብዥርዥር ካለ ሂወት አዉጥቶ የተረጋጋ ሂወት እንድሰጠን ዱዓ እንደራረግ የምላችሁ ! አልደከማችሁም ወይ!? አልሰለቻችሁም ወይ ሁለዬ ለብቻ መገለል!? ከሰዉ አብሮ እየተጫወቱ ማፍጠር በፈገግታ አልናፈቃችሁም ወይ.....?

رمضان/ ٩ /١٤٤٥

أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة