UMMA TOKEN INVESTOR

About me

It's me khattab

Translation is not possible.

غزا ያለችበት ሁኔታ 😔😔

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከረጅም አመታት ተደጋጋሚ ስብራት በኋላ የኔ ችግር  ይህ አለም ፍፁም ምቹ እንዲሆንልኝ መመኘቴ ነበር ። ለዚህም ስል ሁሉንም ነገሮቼን ለመስጠት ዝግጁ ነበርኩ ። ግን አንድ የቁርአን አያ አነቃኝ እሱም ፦

إِنَّ ٱلَّذِينَ لَا يَرۡجُونَ لِقَآءَنَا وَرَضُواْ بِٱلۡحَيَوٰةِ ٱلدُّنۡيَا وَٱطۡمَأَنُّواْ بِهَا وَٱلَّذِينَ هُمۡ عَنۡ ءَايَٰتِنَا غَٰفِلُون

<እነዚያ መገናኘታችንን የማይፈሩ ቅርቢቱንም ህይወት የወደዱ በሷም የረኩ እነዚያ እነሱ ከአንቀፆቻችን ዘንጊወች የሆኑ >

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እዚህ ምድር ባሉ ነገሮች ላይ ጥገኛ ሁነን የሆነ ሰዐት ካልተሳካልን ልክ ጠረጴዛችን ጠርዝ ላይ የነበረ የአበባ ማስቀመጫ ወድቆ ከተሰባበረ ዳግመኛ ሊጠገን እንደማይችለው የኛም ነገር እንደዛው ይሆናል ።ይሁን እንጂ የመሬት ስበት ለአበባ ማስቀመጫው መሰበር እንደሌለበት ሁሉ ለኛም መሰበር ጥገኛ የሆንባቸው ነገራት መወቀስ የለባቸውም ። እኛ ልንደገፍ እና ሙሉ ክብደታችንን ልናሳርፍ የሚገባው በአሏህ ብቻ ነው ።

{فَمَن يَكۡفُرۡ بِٱلطَّٰغُوتِ وَيُؤۡمِنۢ بِٱللَّهِ فَقَدِ ٱسۡتَمۡسَكَ بِٱلۡعُرۡوَةِ ٱلۡوُثۡقَىٰ لَا ٱنفِصَامَ لَهَاۗ }

[በጣዖትም የሚክድ እና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በርግጥ ጨበጠ]....(አልበቀራ ፡ 256)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

“እስራኤል ቱዴይ” የተሰኘው የዕብራይስጥ ጋዜጣ የሠራዊቱን የስለላ መኮንን ዋቢ አድርጎ እንዲህ ሲል ዘግቧል:-

"ሐማሶች ስለእኛ ብዙ ያውቃሉ እያንዳንዱን እርምጃችንን ያስተውላሉ። የጦር ስልትና ስትራቴጂያችንንም እንዲሁ። እውነተኛ የስለላ ስብስብ ታማኝ የመረጃ ምንጭ አላቸው። አዕምሯቸውን በደንብ የሚጠቀሙ አስተዋዮች።

በጋዛ ሰርጥ ይገጥመናል ብለን ያሰብነው፣ ይደርስብናል ብለን የሰጋነው ትልቁ ነገር ፍንዳታ ነበር። መሬቱ በፈንጂ ታጥሯል የሚል ግምት ነበረን። የገጠመን ግን ሌላ ነው። ፀረ ታንክ ሚሳኤሎች በላያችን ላይ እየተለቀቀ ነሚርና ሜርካፋ በላያችን ላይ ይጋዩ ጀመር"

#mahi Mahisho

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አዲሱን የፌስቡክ አካውንቴን ፎሎው አድርጋችሁ ተከታተሉኝ።

👇👇👇

https://www.facebook.com/profi....le.php?id=6155301438

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group