fedila agza Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

fedila agza shared a
Translation is not possible.
ጋዛ አንቅታናለች (1)
🚩 አላህ በኛ ላይ የዋለውን ስፍር ቁጥር የለሽ ጸጋ እንድናከብር ጋዛ ትልቅ ትምህርት ሰጥታናለች። በዚያች ምድር ንፁህ ውሃ መጠጣት ህልም ሆኗል። ትኩስ ዳቦ ማግኘት ስኬት ነው። ሰውነትን መታጠብ ቅንጦት ሲሆን እድሉም ከተገኘ በማልዲቭስ የባህር ዳርቻዎች ላይ እግርን ዘርግቶ ከመተኛት ጋር ይስተካከላል። ጋዛ ውስጥ በዚህ ወቅት በነዋሪው አናት ላይ ያልተደረመሰ ትንሽ ቤት ከዓለም ቤተ መንግስቶች የበለጠ ዋጋ ያለው ነው።
 
🚩 ሶሓቦችን መሳይ ሰዎች በመካከላችን አየኖሩ እንዳለ ጋዛ አሳይታናለች። የኻሊድ ቢን አል-ወሊድ ዘሮች የጠላትን ጦር በብርቱ እየወረሩ እንዳለ ታዝበናል። የሰዓድ ብን አቢ ወቃስ ዘሮች በቀስቶቻቸው ኢላማቸውን በትክክል እየመቱ እንደሆነ አይተናል። የዒክሪማ ዘሮች አሁንም ለሞት ቃል ኪዳን እየገቡ እንደሆነ ምስክር ሆነናል። የቃዕቃዕ ዘሮች በሠራዊቱ ውስጥ ልብን ከስፍራው በሚያነቃንቅ ድምጽ «በአሸናፊው አላህ ሥም!» እያሉ ለነጻነታቸው ሲታገሉ ሰምተናል።
 
🚩 ኸንሳእ እንዳልሞተችና በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ቅጂዎቿ በመካከላችን እንደሚኖሩ ታዝበናል። በፅኑ ታግሰው እና የአላህን ውዴታ ፈልገው ልጆቻቸውን በመንገዱ ላይ አሳልፈው የሰጡ እንስቶች በመካከላችን እንዳሉ ጋዛ አሳይታናለች።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
fedila agza shared a
✔️✔️። ቅምሻ ።
 
ሸይኽ ሙቅቢል አል ዋዲዒይ እንዲህ ይላሉ 👇
 
አሁን ያሉ የሙስሊም መንግስታቶች  ኢስራኤልን ተዋግተው  ፊሊጤንን ይከፍታሉ ተብሎ አይከጀልም ምክንያቱም እነሱ የአሜሪካ ቅጠረኞች ናቸውና
ፊሊስጤን ዙሪያ ያሉ መንግስታቶችም የኤስራኤል ዘበኞች ናቸው ።
 
👇👇👇
እኔ የምለው ይህ እንዲህ ከሆነ የመጀመሪያው ቂብላችን ማነው  የሚያስመልሰው ⁉️
 
ቂብላችን አስመልሳለሁ ብሎ የሚታገለው በኤስራኤል ቦንብ የሚጋየው ፋሲቅም ይሁን ሙብተዲእ ሙስሊም እስከሆነ ድረስ ባናግዘውም ወይም ዱአ ባናደርግለትም ጂሀዱን እንደ ወንጀል መቁጠሩ እንዴት ታዩታላቹህ ❓
 
ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል
إن الله ليؤيد هذا الدين بالرجل الفاجر
አላህ ከፈለገ ዲኑን አመፀኛ በሆነ ሰውም ይረዳል ።
ኢብኑ ባዝ እንዲህ ብለዋል 👇
فكم من مُقاتلٍ، وكم من مجاهدٍ، وكم من يرائي نفع الله به في الإسلام، وهو ليس من أهل الخير، وهذا الواقع شاهد بذلك.
 
አላህ እንዲህ ይላል
 
{ الۤمۤ (١) غُلِبَتِ ٱلرُّومُ (٢) فِیۤ أَدۡنَى ٱلۡأَرۡضِ وَهُم مِّنۢ بَعۡدِ غَلَبِهِمۡ سَیَغۡلِبُونَ (٣) فِی بِضۡعِ سِنِینَۗ لِلَّهِ ٱلۡأَمۡرُ مِن قَبۡلُ وَمِنۢ بَعۡدُۚ وَیَوۡمَىِٕذࣲ یَفۡرَحُ ٱلۡمُؤۡمِنُونَ (٤) }
[سُورَةُ الرُّومِ: ١-٤]
 
በሩሞችና በፋርሳውያን መሀል በነበረው ጦርነት
ሩሞች ሲያሸንፉ ሰሀቦች ተደስተዋሉ
 
በሩሞቹ ድል ሰሀቦች የተደሰቱት ሩሞች ሙስሊሞች ሆነው አይደለም ካፊሮች ነበሩ
ግን አህለል ኪታቦች ነበሩ ፉርሶች ደሞ ጣኦት አምላኪ ሙሽሪኮች ነበሩ  ሙሽሪኮቹ ከሚያሸንፉ አህለል ኪታቦቹ ማሸነፋቸው ስለሚሻል ሰሀቦች በሩሜች ድል ተደሰቱ
 
https://t.me/+6pYJEqYj0aU1M2Jk
https://t.me/+Q-mP9wcqnysk-Ep2
Send as a message
Share on my page
Share in the group
fedila agza shared a
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
fedila agza shared a
Translation is not possible.
እኔ ፍልስጤማዊያን እጆግ የሚደንቀኝ ጀግንነታቸው አይደለም ! ማንም ጀግና ሊሆን ይችላልጰ!
እኔ ከነርሱ እጅግ ድንቅ የሚለኝ ሶብራቸው ነው ፅናታቸው ! የእነርሱን ፅናት ማንም ህዝብ ላይ አንብቤውም አይቼውም ሰምቼውም አላውቅም !
 
ቤተሰባቸው አልቀው ፅኑ ናቸው ሶብረኛ ! አካላቸው ጎድሎ እግራቸው እጃቸው ተቆርጦ አይናቸው ጠፍቶ ተስፋ ቆርጠው አይቀመጡም ! ይወጣሉ ይፋለማሉ ይታገላሉ ! ተስፋ አይቆርጡም አይደክሙም አይዝሉም ልባቸው ተሰብሮ አይልፈሰፈሱም ! መላው ምእራባዊ ሀገር ጠላታቸው ሆኖ አያለቃቅሱም ! ታግለው ቢችሉ ጥለው ይወድቃሉ እንጅ ተነፋርቀው ጠላቶቻቼውን አያስደስቱም !
 
ይሄ ጀግና የአልጀዚራ ጋዜጠኛ ዋኢል አልደህዱህ የፍልስጤማውያን ፅናትና ሶብር አንዱ ማሳያ ነው ።
ትላንት መላ ቤተሰቡን አጣ ልጆቹን የልጅ ልጆቹን ባለቤቱን ተነጠቀ ። ቤተሰቦቹን ራሱ ሶላተል ጀናዛ አሰግዶ ኢማም ሆኖ ቀበረ ። ከዚያስ ከዚያማ ህዝቡ ትግል ላይ ነውና የቤተሰቦቹን ሀዘን ተቀምጦ ከማዘን ይልቅ ወደ ስራ ገበታው ተመለሰ ።
ታድያ ፍልስጤማዊያን የእርሱን ድምፅ በሚፈልጉበት ሰአት እንደት ለሀዘን ይቀመጥ !
ወላሂ ይሄንን ከፍልስጥኤማውያን ውጭ ማንም ያደርገው አይመስለኝም !
 
ምን አይነት ኢማን የው ? ምን አይነት ሶብር ነው ? ምን አይነት ኢስቲቃማ ነው ? ምን አይነት ጀሀድ ነው ? ምን አይነት ጀግንነት ነው ? ለነርሱ ብቻ ተነጥሎ የተሰጣቸው ?!!!
 
በመጨረሻም ተንታኞች ጋዜጠኛውን ካዩ በሗላ ያሉትን ልንገራችሁ " እነዚህን ህዝቦች ማሸነፍ አይቻልም !!!!"
 
#seid_mohammed_alhabeshiy
 
ቴሌግራም
👉 t.me/Seidsocial
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group