UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
Alhamdulilah
እስኪ ላመስግንህ ምንም ሳይሰለቸኝ
በእዝነት በራህመት እዚህ ላደረስከኝ
ፍጡሯ ባሪያህ ነኝ እኔ እወድሀለሁ
ሙስሊም ስላረከኝ አመሰግናለሁ
ሰላሜን ደስታየን ከአንተው እመኛለሁ
በፈጣሪነትህ በዚህ በእዝነትህ ጠንቅቄ አምናለሁ
ሰጭም ነህ ለጋሽ ነህ ሩህሩህም አዛኝ
ከአንተ ውጭ ሌላ የማመልከው የለኝ
የምትመለከው አንተ ብቻ እኮ ነህ
ስጦታህ አያልቅም አዛኙ ጌታ ነህ
አልሀምዱሊላሂ ምስጋና ይገባህ
አልሀምዱሊላሂ ምስጋና ይገባህ
  🖊oumu heyredin
https://t.me/Aumu_Salihat
https://t.me/Aumu_Salihat
image
image
image
image
image
image
+4
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
⛔️ከተሸፈንኩ ማን ያገባኛል የምትሉ እህቶች ግን በሰላማችሁ ነው??
✅እስከ ዛሬም ሳትሸፈኑ አላገባችሁም እኮ¡
➖የፈለገውን ያህል ብትገላለጭ አሏህ ከፃፈልሽ ውጭ ምንም አታገኝም።
➖ሙሉ ሂጃብሽን ለብሰሽ ተከብረሽ ቀደርሽን ተቀብለሽ ብትኖሪ መልካም ነው
🔘የተሸፈነን ነገር ሁሉም ይጓጓለታል ውስጡን ለማወቅ ለማየት የማይቋምጥ የለም።
እንኳንስ አሏህ አሳምሮ የሰራትን ሴት ይቅርና ተራ ስጦታ እንኳን ሽፋኑን ገልጦ ውስጥ ያለውን እቃ ለማየት እንዴት እንደሚጓጓ ሁላችንም እናውቃለን።
ኮፕ✍️
🟰 እያስተዋልን ለማለት ነው
https://t.me/Aumu_Saliha
https://t.me/Aumu_Salihat
00:00 / 00:00
1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group