UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

#قناة_من_اقوال_السلف

قال رسول الله ( #ﷺ )

إذا سال أحدكم

فليكثر🤲

فإنما يسأل ربه #ሱሉ_አለነቢይ

#صحيح الجامع

ነቢያችን ( #ﷺ ) እዲህ ብለዋል

አንዳቹ በጠየቀ ጊዜ ወይም በለመነ ጊዜ

ጥያቄዉን ያብዛ ማለትም አብዝቶ ይጠይቅ ይለምን

ምክንያቱም ጌታዉን አላህ ነዉ ሚጠይቀዉ ብለዋል 👌

ትንሽ ነገር አጠይቁ አላህን አብዝታቹ ብዙ ነገር ለምኑት አላህ የማያልቅበት የማይ ጎድልበት ጌታ ነዉ

https://t.me/Minakwalil_selef

https://t.me/Minakwalil_selef

#ከሰለፎች_ንግግር

@alshems_alshems_ale

@alshems_alshems_ale

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#قناة_من_اقوال_السلف

قال رسول الله (#ﷺ)

بشر المشائين في

الظلم إلى المساجد بالنور التام

يوم القيامة

#صحيح ابي داود

ነቢያችን (#ﷺ ) በሰሂህ አቢ ዳዉድ ላይ እአተዘገበዉ እዲህ ብለዋል

በለሊት በጨለማ ወደ መስጂድ የሚሄዱትን የቂያማ ቀን

ሙሉ በሆነ ኑር አብስሩዋቸዉ ብለዋል

https://t.me/Minakwalil_selef

https://t.me/Minakwalil_selef

#ከሰለፎች_ንግግር

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#قناة_من_اقوال_السلف

قال رسول الله

لايؤمن أحدكم حتى أكون أحب إليه

من والده وولده

والناس أجمعين #صحيح_البخاري

ረሱላችን ( #ﷺ ) ቡኋሪ በሰሂህ ሀዲሳቸዉ ላይ እዳስተላለፍት እዲህ ብለዋል

ከናንተ አንዳቹ አያምንም ከወላጆቹም ከልጆቹም ከሰዋች ሁሉ አስበልጦ እኔን እስኪወድ ድረስ ብለዋል 👌

#ከማንም ከምንም በላይ ሊወደዱ ይገባቸዋል ነቢያችንን(#ﷺ) ምኖድበት ኢማን አላህ ይስጠን ረሱልን (#ﷺ) መዉደድ ማለት ሱናቸዉን መተግበር ያዘዙትን መታዘዝ የከለከሉትን መከልከል ነዉ ይሄንን የተገበርን ጊዜ ነቢዩን (#ﷺ) ወደናል ማለት ነዉ እጂ #የተወለዱበት ቀን ልደታቸዉ ስላከበርን ወይም ደሞ መዙማ እና ኢስላም በከለከለዉ መንገድ ነሺዳ ስላዳመጥን ዝም ብለን ነቢ ነቢ ሰላልን የወደድናቸዉ ከመሰለን ተሳስተናል አሎደድናቸዉም ሱናቸዉም አልተከተልንም

የተወለዱበት ቀን አለማክበር ደሞ ነቢዩን አለመዉደድ ማለት አደለም በመወለዳቸዉ እንደሰት አለን ነገር ግን እደ ክርስትያኖች ልደት አናከብርላቸዉም

አንድ ሰዉ ነቢዩን (#ﷺ) መዉደድ ሚጀምረዉ ያዘዙትን ሲታዘዝ የከለከሉትን ሲከለከል ሱናቸዉን ሲከተል ቢቻ ና ቢቻ ነዉ እጂ ዲናቸዉ ላይ አዲስ ነገር ሲጨምር አደለም #አላህ ይጠብቀን

አላህ የነቢያችንን ( #ﷺ ) ዉዴታ ይስጠን ነቢዩን ከሚወዱ ባሪያዎቹ ያድር ገን አሚን 🤲🤲

https://t.me/Minakwalil_selef

https://t.me/Minakwalil_selef

#ከሰለፎች_ንግግር

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#قناة_من_اقوال_السلف

قال رسول الله #ﷺ

من صام رمضان ثم أتبعه

ستا من شوال كان كصيام الدهر

#رواه_المسلم

ረሱላችን (#ﷺ ) ሙስሊም በዘገቡት ዘገባ ላይ እዲህ ብለዋል

#እረመዷንን የፆመሰዉ

ከዛም ከረመዷ በኋላ ሸዋልን ስድስት ቀን ያስከተለ ሰዉ 6 ቀን አስከትሎ የፆመ ሰዉ

ልክ አመት ሙሉ እደ ፆመ ነዉ ብለዋል 👌

ዉድ ወድሜ እና ዉድዋ እህቴ አንድ ወር ሙሉ ፆመን ስድት 6 ቀን መፆም እዳይከብደን ሰይጣን እዳያታልለን አደራ

#ሼር እያደረጋጅ ሰዎችን ወደ ኸይር እንጣራ

#ቴሌግራም ቻናል

https://t.me/Minakwalil_selef

https://t.me/Minakwalil_selef

#ከሰለፎች_ንግግር

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

قال رسول الله #ﷺ

إقرؤوا القرآن فإنه يأتي يوم القيامة

شفيعا لأصحابه #صحيح المسلم

ነቢያችን ( #ﷺ ) እዲህ ብለዋል

#ቁራአንን ቅሩ ቁራአን የቂያማ ቀን ለጋደኛዉ አማላጅ ሆኖ ይመጣል ብለዋል 👌ሰሂህ ሙስሊም

#ቁራአን በዱንያ ላይ ከቀራኸዉ የዉመል ቂያማ ለአንተን አላህ ዘንድ ሸፍ ሆኖ አማላጅ ሆኖ ይመጣልሀል

#አስተዉል_አሄራላይ ቢቻ አደለም ሚጠቅምህ

ቁራአንን ቅራዉ በዱንያ ላይ የደስታ ኑሮ ትኖር አለህ ጭቀት የሌለዉ ኑሮ ትኖራለህ

#አላህ_ከቁራን_ጋር_ኖረዉ፣እሱን፣ከሚገናኙት ፣የቂያማም ቀን ቁራአን፣አማላጅ፣ሸፍ ከሚሆንላቸዉ፣ባሪያዎቹ ያድርገን ያረብ #አሚን??

@alshems_alshems_ale

#ቴሌግራ_ቻናል?

https://t.me/Minakwalil_selef

https://t.me/Minakwalil_selef

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group